➡️የክፍት ሥራ ማስታወቂያ⬅️
ራያ ፋርማሲዩቲካልስ አስመጪና አከፋፋይ (Raya Pharmaceuticals Import and Wholesales).
ባለሙያዎችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል፡፡
1/ የሥራ መደብ፤ የጨረታ ባለሙያ/ኦፊሰር፣
የጨረታ ባለሙያው የሚፈለገውን ቴክኒካል (Technical) እና ፋይናንሺያል (Financial) የጨረታ ሰነድ ከሚመለከታቸው የሥራ ክፍሎች ጋር በመነጋገር በተሟላ መልኩ በማዘጋጀት የማቅረብ ኃላፊነት አለበት፡፡
👉የሥራ ድርሻና ኃላፊነት፤
▶የጨረታ ሰነድ ግዢ ሲፈፀም በድርጅቱ አሰራር መሰረት ይሳተፋል፤
▶በቅድመ-ጨረታ ስብሰባዎች ላይ ይሳተፋል፤ ▶ከጨረታ ጋር የተገናኙ የደብዳቤ መፃፃፍ፣ ▶የስልክ እና ሌሎች ኤሌክትሮኒክስ /Electronics/ ግንኙነቶችን ያደርጋል፡፡ ▶ለሚመለከተው ኃላፊ ወይም የሥራ ክፍልም ሪፖርት ያደርጋል፡፡
▶በማንኛውም የጨረታ ሰነድ ዝግጅት ላይ የፅህፈት ስራዎችን ያከናውናል፤ ለጨረታ መሟላት ያለባቸው እንደ ባንክ ዋስትና፣ የዕቃዎች ናሙና፣ ወዘተ… በወቅቱ እንዲሟሉና እንዲቀርቡ ያደርጋል፡፡
▶በድርጅቱ አሰራር መሰረት ጥንቃቄ በተሞላበት መንገድ አስፈላጊ የሆኑ የጨረታ ሰነዶችን በወቅቱ ኮፒ ወይም ስካን በማድረግ ያዘጋጃል፣
▶የተዘጋጁት የጨረታ ሰነዶች በወቅቱ በአጫራቾች በተዘጋጁ የጨረታ ሳጥኖች ውስጥ እንዲገቡ ያደርጋል፡፡ በጨረታ መክፈቻ ስብሰባ ላይ ይገኛል፤ ጨረታዎች ሲነበቡ ይመዘግባል ወይም መረጃ ይይዛል፤ ሪፖርት ያቀርባል፡፡
▶በድርጅቱ አሰራር መሰረት በድኅረ-ጨረታ ስራዎች ላይ ማለትም በክትትል እና ሌሎች ስራዎች ላይ ይሳተፋል፡፡
👉የብቃት መስፈርቶች፤
▶የትምህርት ዝግጀት፤ ቢ.ኤ ዲግሪ ወይም ዲፕሎማ ምሩቅ በፋርማሲ (BA Degree or Diploma Graduate in Pharmacy)፣
▶የሥራ ልምድ፤
በሽያጭ (Sales)፣ በጨረታ (Tender) እና ተያያዥ ስራ ለቢ.ኤ ዲግሪ ምሩቅ ቢያንስ የ 2 ዓመት፤ ለዲፕሎማ ምሩቅ ቢያንስ የ 4 ዓመት ▶የሥራ ልምድ፡፡
በአስመጪና ላኪ ድርጅት (Import and Export Company) የስራ ልምድ ያለው፣
በ Letter of Credit (LC) እና ተያያዥ ሥራዎች በቂ ልምድ ያለው፣
በቴክኖሎጂ የተደገፈ የጨረታ ሥራ በቂ ልምድ ያለው፡፡
👉ተፈላጊ ችሎታ/ክህሎት፤
▶በ Windows እና MS Office በቂ ችሎታ ያለው፡፡
▶በቡድን ሥራ የሚሰራ፣ ጥሩ ተግባቦት ያለውና ስራዎችን አደራጅቶና አቀናጅቶ የመስራት ክህሎት ያለው፡፡
▶ከሥራ ሰዓት ውጭ መስራት የሚችልና በቀነ-ገደብ አጠናቆ ማቅረብ የሚችል፡፡
▶የ IT ዕውቀት ላለው ቅድሚያ ይሰጣል፡፡
▶ለእያንዳንዱ ዝርዝር ጉዳይ ትኩረት የሚሰጥና የድርጅት ህገ-ደንብን የሚያከብር፡፡
▶የሥራ ቦታ፤ ዋና መ/ቤት ራያ ፋርማሲዩቲካልስ አስመጪና አከፋፋይ (Raya Pharmaceuticals Import and Wholesales)፣
▶ብዛት፤ አንድ፣
2/ የሥራ መደብ፤ የሽያጭ ባለሙያ/ኦፊሰር፣
የሽያጭ ባለሙያው ድርጅቱ ባስቀመጠው አሰራር መሰረት ስራዎችን የመከወን ኃላፊነት አለበት፡፡
👉የሥራ ድርሻና ኃላፊነት፤
▶የተለያዩ መንገዶችን በመጠቀም የድርጅቱን ዕቃዎች ለደንበኞች ማስተዋወቅ፣
▶የደንበኞች ፍላጎትን ለማርካትና ለማሟላት በታታሪነት መስራት፤
▶በእምነት እና በታማኝነት በመስራት ከደንበኞች ጋር ያለውን ግንኙነት ማጠናከር፣
▶በድርጅቱ የተቀመጠ የሽያጭ ግብን ለማሳካት ያላሰለሰ ጥረት ማድረግ፣
▶የድርጅቱን አሰራር መሰረት በማድረግ የራስ የፈጠራ ችሎታን በማከል የሽያጭ መጠን በየጊዜው እያደገ እንዲሄድ ማድረግ፣
▶በየጊዜው የገበያ ጥናት በማካሄድ ለሚመለከተው የሥራ ክፍል ማቅረብ፣
ከሌሎች የድርጅቱ ሰራተኞች ጋር በመግባባትና በመቀናጀት መስራት፣

👉የሥራ ልምድ፤
▶በሽያጭ (Sales)፣ በጨረታ (Tender) እና ተያያዥ ስራ ለቢ.ኤ ዲግሪ ምሩቅ ቢያንስ የ 2 ዓመት፤ ለዲፕሎማ ምሩቅ ቢያንስ የ 4 ዓመት የሥራ ልምድ፡፡
▶በአስመጪና ላኪ ድርጅት (Import and Export Company) የስራ ልምድ ያለው፣
▶በጅምላ አከፋፋይ (Wholesales) የሥራ ልምድ ያለው፣
▶በ Letter of Credit (LC) እና ተያያዥ ሥራዎች በቂ ልምድ ያለው፣
▶በቴክኖሎጂ የተደገፈ የጨረታ ሥራ በቂ ልምድ ያለው፡፡

▶የሥራ ቦታ፤ ራያ ፋርማሲዩቲካልስ አስመጪና አከፋፋይ መቀሌ ቅርንጫፍ (Raya Pharmaceuticals Import and Wholesales Mekelle Branch)፣
▶ብዛት፤ አንድ፣
▶ፆታ፤ ለሁሉም የስራ መደቦች ፆታ አይለይም፣
▶የሥራ ሁኔታ፤ ለሁሉም የስራ መደቦች በቋሚነት፣
▶ደመወዝ፤ ለሁሉም የስራ መደቦች በስምምነት፣
▶እንዴት ማመልከት እንደሚቻል፤
ለራያ ፋርማሲዩቲካልስ አስመጪና አከፋፋይ (Raya Pharmaceuticals Import and Wholesales) ብለው፤
▶የሥራ ማመልከቻ፣ CV እና አስፈላጊ የሆኑ የትምህርት ማስረጃዎች እና የሥራ ልምድ በመያዝ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ጀምሮ በ10 ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ ከሰኞ እስከ ዓርብ በሥራ ሰዓት (ጥዋት ከ 2፡30 - 6፡30፤ ከሰዓት ከ7፡30 - 11፡00) በአካል በመምጣት ማቅረብ ይቻላል፡፡
▶አድራሻ፤ አዲስ አበባ ከተማ፣ ክ/ከተማ ንፋስ ስልክ ላፍቶ፣ ወረዳ 09፣ የቤት ቁጥር 1753 (ሳሪስ አዲሱ ሰፈር ሃቄ ስፖርት አጠገብ)፤
▶ለተጨማሪ መረጃ ስልክ ቁጥር፤
Contact: +251909030303