🎀👑آلَنــســآء آلَســلَفــيــآت👑🎀 dan repost
🔖መጥፎ ክፉ ህልም ለሚያይ⚠️
▣አልሼይኽ ኢብኑ ኡሰይሚን ❴ረሂመሁላህ❵▣
🔴 #ጥያቄ
➞▹▹አንዲት ሴት ➷የሚረብሽ መጥፎ ➷የሆኑ ህልሞችን ➷ታልማለች እና ➷ይህ ህልም ➷እውን ይሆናል ብላ ➷ትፈራለች ታድያ ➷ምን ትመክሯታላቹሁ◃◃◌
🟢 #መልስ
➞▹▹የአላህ ➷መልክተኛ ﷺ ያዘዙትን ➷እንድታደርግ እመክራታለሁ ➷ከናተ አንዳቹሁ ➷የሚጠላውን መጥፎ ➷ነገር በህልሙ ያየ ➷በግራ ጎኑ በኩል ➷ሶስት ➷ጊዜ ይትፋ◃◃◌
➞▹▹ከሸይጣንም ➷በአላህ በአላህ ሶስት ➷ጊዜ ይጠበቅ እና ➷ተኝቶበት የነበረውን ➷ጎኑን ይቀይር ➷በዛም ነገር ባየው ➷ህልም ለማንም ➷ሰው እንዳይናገር ➷ምንም አይጎዳውም ➷እና◃◃◌
➞▹▹ይችን ➷ጠያቂዋ እምመክራት ➷ነገር ሁሌ አያተል ➷ኩርሲ ከመቅራት ➷መዘናጋት የለባት ➷ሁሌም እንድትቀራ ➷እመክራታለሁ ➷እንዲሁም ሱረቱል ➷አልኢኽላስ እና ➷ሱረቱል አልፈለቅ እና ➷ሱረቱል አልናስ እንድትቀራ ➷ወደ ምኝታ ➷ስትሄድ ዚክር አድርጋ ➷መተኛት አለባት◃◃◌
#ምንጭ
📚فتاوى على الهاتف لابن عثيمين(٢/٧١٧)]
🎀👑آلَنــســآء آلَســلَفــيــآت👑🎀
🍃🌺 ➠📱 t.me/zainab_umu_abdurahiman
⛔️لا نسمح بحذف الرابط او تعديله
⛔️ሊንኩ እንዲሰረዝም ይሁን እንዲቀየር አንፈቅድም