Video oldindan ko‘rish uchun mavjud emas
Telegram'da ko‘rish
“ግንባታና ኑሮን የሚያቀሉ ቴክኖሎጂዎች” በሚል ርዕስ በፋና ቴሌቭዥን የውሃ ልክ ፕሮግራም ላይ በነበረን ቆይታ
የተዳሰሱ ነጥቦች
🔥 በዘመን መካከል ስለነበሩ ቴክኖሎጂዎች
🏗 አንድ ህንጻ ከመገንባቱ በፊት ሊታሰቡ የሚገባቸው ቅድመ ሁኔታዎች
💡 ከጊዜ በኋላ የሚያጋጥሙ ውድመቶችን ሆነ ሰጋቶችን ለመከላከል ቴክኖሎጂ ስላለው ጉልህ ድርሻ
🏘 የሰውን ልጅ የእለት ተለት እንቅስቃሴ የሚያቀሉ የቴክኖሎጂ ውጤቶች፣ Fire Alarm, SMATV, CCTV እና ሌሎችም ሲስተሞች
በዚህም ልዩ መረሃግብር ሬድፎክስ ኤሌክትሮሜካኒካል ኢንጅነሪንግ ሃገራችን በኮንስትራክሽን ዘርፍ የደረሰችበትን እንዲሁም ሊሻሻሉ የሚገባቸውን ነጥቦች ለመዳሰስ ሞክሯል።
ሙሉ ቪድዮውን ለማየት ይህንን ሊንክ የጠቀሙ https://youtu.be/DmIc0e-aNBc