✨የRIDE የመኖሪያ መንደር እውን ሊሆን ነው!
👍ለአሽከርካሪዎቻችን እና ለአጋር ድርጅቶቻችን አባላት የመኖርያ መንደር ለመገንባት እና በቅናሽ ለማቅረብ በዛሬው እለት ከOVID Construction ጋር ውል እንዳሰርን ስንገልፅ በታላቅ ደስታ ነው::