✨❤️የምስራች! RIDE በዛሬው እለት የOvid Group Chair Person አቶ ዮናስ - የSewasew Multimedia ስራ አስፈፃሚ አቶ ሃብታሙ እና የአዲስ አበባ ከተማ መስተዳድር ተወካይ በተገኙበት በገላን ጉራ ከተማ የRIDE Village መገንቢያ 95ሺ ካሬ መሬት ላይ የመሰረት ድንጋይ አስቀምጧል::
👍ከRIDE ጋር ወደፊት!
👍ከRIDE ጋር ወደፊት!