Safaricom Ethiopia PLC


Kanal geosi va tili: Efiopiya, Amharcha


Safaricom Ethiopia: Further Ahead Together. 🇪🇹
This is the OFFICIAL Safaricom Ethiopia Telegram Channel!
Get connected, stay informed. Enjoy your data offers, customer support, updates & more.
Safaricom Ethiopia Bot: @official_safaricomet_bot

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Kanal geosi va tili
Efiopiya, Amharcha
Statistika
Postlar filtri


ፏ በአርብ

እንመልስ እንሸለም!

የሳፋሪኮም ቅድሚያ ለሴቶች 5km ሩጫን በ 5 አበረታች ቃላት በመግለጽ ቲሸርት እናሸንፍ!

ቀድመው የመለሱ እና ብዙ ላይክ ያገኙ የመጀመሪያ ተሳታፊዎች የመሮጫ ቲሸርት ይሸለማሉ።

ከ M-PESA ጋር አብረን እንፍጠን!

#SafaricomEthiopia #Andegna #1Wedefit #FurtherAheadTogethe


ዛሬ ከመነን ትምህርት ቤት ተማሪዎች ጋር የኢትዮጵያ ታላቁ ቅድሚያ ለሴቶች 5 ኬ.ሚ ሩጫ ሟሟሟቂያ አንቅስቃሴዎች አድርገናል! እናንተስ ዝግጅት ጀመራቿል⁉️

#SafaricomEthiopia #Andegna #1Wedefit #FurtherAheadTogether


Video oldindan ko‘rish uchun mavjud emas
Telegram'da ko‘rish
እናመሰግናለን መነኖች!🙏

ዛሬ የኢትዮጵያን ታላቁ ቅድሚያ ለሴቶች 5ኬ.ሚ ሩጫ ለሟሟሟቅ መነን ትምህርት ቤት ተገኝተን ከአንደኞቹም ጋር ደማቅ ጊዜ አሳልፈናል። ለነበረን ደማቅ እና አስደሳች ጊዜ እናመሰግናለን! በድጋሚ ባማረ ዝግጅት መጋቢት 7 እንገናኛለን👍🏽

#SafaricomEthiopia #Andegna #1Wedefit #FurtherAheadTogether


የ50ሜባ ስጦታ በየቀኑ! በOpera mini አስተማማኙ የሳፋሪኮም ኔትወርክ ላይ ኢንተርኔት እየተጠቀምን በየቀኑ 50 ሜባ በነጻ እናግኝ! ከዳር እስከ ዳር በፈጣን ኢንተርኔት!

🔗የOpera mini መተግበሪያ በዚህ ሊንክ እናዉርድ: https://opr.as/Ethiopia

#SafaricomEthiopia
#OperaMini


😇 በጠዋቱ መልካም ነገር ያሰማን! ቀንዎን በማለዳ በረከት እየጀመሩ በየዕለቱ መንፈስዎን ያድሱ! "A" ብለው ወደ 30003 SMS ይላኩ ወይም ወደ *799*5# ይደውሉ!

#MPESASafaricom #SafaricomEthiopia #1Wedefit
#Furtheraheadtogether


⚽️📺 ኳስ እያያችሁ ኔትዎርክ አስቸግሮ ጎል አምልጧችሁ አያውቅም? እነሆ መላ የሆነ አዲስ ቅመም!

💨⚡️በፈጣን ኔትወርኩ ሳይቆራረጥ ማየት የሚያስችላችሁን እንዲሁም እስከ 6 ሰዓት የሚቆይ የባትሪ አቅም ያለውን፤ አዳዲስ የቴክኖሎጂ ትሩፋቶችን ይዞ በአንዴ እስከ 8 ሰው ድረስ የሚያስጠቅመውን ቅመም MIFIን ገዝተን ፈጣን 4G ኢንተርኔት እንጠቀም!

🍰 ለ30 ቀን ከሚቆይ ነጻ 30ጊባ ዳታ ጉርሻ ጋር 😊

ከሳፋሪኮም ጋር አንድ ወደፊት⚡️

#SafaricomEthiopia


🙏🏽 ከሳፋሪኮም ወደ ቴሌ መደወል በጣም ቀላል ነው! 📝

1. M-PESA ላይ ጥቅሎችን ለመግዛት የሚለው ውስጥ መግባት

2 ሌሎች ጥቅሎች በሚለው ስር ለሁሉም ኔትወርክ ድምጽ የሚለውን መጫን

እነዚህን መንገዶች በመከተል የድምፅ ጥቅሎች እየገዛን ከ07 ➡️ 09 መስመር እንደዋወል!

🔗የM-PESA ሳፋሪኮም መተግበሪያ በዚህ ሊንክ እናዉርድ:https://play.google.com/store/apps/details?id=et.safaricom.mpesa.lifestyle

#MPESASafaricom #SafaricomEthiopia #1Wedefit
#Furtheraheadtogether


በዕለታዊ የቲክቶክ ጥቅሎች እየተጠቀምን በፈጣኑ ኢንተርኔት ቀኑን ፈታ እንበል!

🔗የM-PESA ሳፋሪኮም መተግበሪያ በዚህ ሊንክ እናዉርድ:https://play.google.com/store/apps/details?id=et.safaricom.mpesa.lifestyle

#MPESASafaricom #SafaricomEthiopia #1Wedefit
#Furtheraheadtogether


ሳፋሪኮም ኤም-ፔሳ እና ሌሎች የፋይናንስ አገልግሎት አቅራቢዎች በኢትዮጵያ የዲጂታል የጤና ክፍያ ስርዓትን ለማዘመን የሚያስችል ስምምነት ከጤና ሚኒስቴር ጋር ተፈራረሙ ።

ሳፋሪኮም ኤም-ፔሳ ከኢፌድሪ ጤና ሚኒስቴር ጋር የፈጸሙት ስምምነት ደህንነቱ የተጠበቀ እና በቀጣይም በአገር አቀፍ ደረጃ የዲጂታል ክፍያ አማራጭ ለማቀረብ የሚያስችል ነው። ይህ አጋርነት የፋይናንስ አካታችነትን እውን ለማድረግ፣ የጤና አገልግሎት ክፍያዎችን ለመፈጸም እንዲሁም አገልግሎቶችን በአገር አቀፍ ደረጃ አሻሽሎ ለማዳረስ የሚያስችል ነው።

ኤም-ፔሳ የሚያቀርበው የዲጂታል ፋይናንስ አገልግሎትን ተጠቅመው የጤና ፋቺሊቴስ ሥራቸውን ለመከወን፣ የወረቀት ገንዘብ ዝውውርን ወደዲጂታል አማራጭ ለማዘመን፣ የኢንሹራንስ ክፍያዎችን በቀላሉ ለመፈጸም እኒዲሁም ለጤና ኤክስቴንሽን ሰራተኞች የደሞዝ ክፍያን በጊዜው ለመክፈል የሚያስችል ይሆናል።

ይህ ትብብር በኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ፣ በፋይናንስ ሚኒስቴር፣ በጤና ኢንሹራንስ አገልግሎቶች እንዲሁም በዩኤንዲፒ ቤተር ካሽ አላያንስ በጋራ የሚደገፍ ሲሆን የሙከራ ትግበራው በአዲስ አበባ እና በድሬዳዋ ከተማ አስተዳደሮች በተመረጡ የጤና አገልግሎት ማዕከላት የሚጀመር እና ለጤና አገልግሎት ሰጪዎች እና ለተጠቃሚዎች የፋይናንሻል እውቀት ማሻሻያ ስልጠናንም የሚያካትት ነው።

ሳፋሪኮም ኤም-ፔሳ ከሚመለከታቸው ባለድርሻ አካላት ጋር በመተባበር የጤናውን ዘርፍ በዲጂታል የክፍያ አማራጮች ከማዘመን በተጨማሪ አካታች፣ ግልጽ እና ፈጣን አገልግሎቶችን በማቅረብ ለዲጂታል ኢትዮጵያ 2025 ራዕይ መሳካት ሁልጊዜም ይተጋል።


ቀን ተቆርጧል አንዳትቀሪ!

መጋቢት 7 ለአንደኝነት እና ደስታ ሳፋሪኮም ቅድሚያ ለሴቶች 5Km ሩጫ አዘጋጅቷል፣ ቲሸርትሽን በM-PESA ግዢ!

ከM-PESA ጋር አብረን አንፍጠን!

🔗 የM-PESA ሳፋሪኮም መተግበሪያ በዚህ ሊንክ እናውርድ፦ https://play.google.com/store/apps/details?id=et.safaricom.mpesa.lifestyle

#SafaricomEthiopia #Andegna #1Wedefit #FurtherAheadTogether


ቀንሽ ነው ድመቂ!

መጋቢት 7 ካንቺ ጋር ድምቅ ያለ ቀን ለማሳለፍ ቀጠሮ ይዘናል! የኢትዮጵያ ታላቁ ሩጫ ቲሸርትሽን ብቻ ለብሰሽ በመገኘት የማይረሳ ጊዜ አሳልፊ!

ቲሸርቱን M-PESA ላይ ታገኛለሽ!

ከM-PESA ጋር አብረን እንፍጠን!

🔗 የM-PESA ሳፋሪኮም መተግበሪያ በዚህ ሊንክ እናውርድ፦ https://play.google.com/store/apps/details?id=et.safaricom.mpesa.lifestyle

#SafaricomEthiopia #Andegna #1Wedefit #FurtherAheadTogether


🎮💻 ኦንላይን ጌም እየተጫወታችሁ ኔትወርኩ አስቸግሯችሁ ያውቃል? እነሆ መላ የሆነ አዲስ ቅመም!

💨⚡️ አንደኛ ተጫዋች ለመሆን የሚያስችላችሁ አስተማማኙ የWIFI 6 ቴክኖሎጂ ያለውን እና እስከ 6 ሰዓት የሚቆይ የባትሪ አቅም ይዞ በአንዴ እስከ 8 ሰው ድረስ የሚያስጠቅመውን ልዩ ቅመም MIFIን ገዝተን ፈጣን 4G ኢንተርኔት እንጠቀም!

🍰 ለ30 ቀን ከሚቆይ ነጻ 30ጊባ ዳታ ጉርሻ ጋር 😊

ከሳፋሪኮም ጋር አንድ ወደፊት⚡️

🔗 የM-PESA ሳፋሪኮም መተግበሪያ በዚህ ሊንክ እናውርድ፦ https://play.google.com/store/apps/details?id=et.safaricom.mpesa.lifestyle

#SafaricomEthiopia

12 ta oxirgi post ko‘rsatilgan.