🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
የሰሞኑን እንጃ
ጋቢዬን ደርቤ ውስጤን ይበርደኛል
ከእሳቱም ቀርቤ ያንቀጠቅጠኛል
ሰው መሀል ሆኜ ሰው ይናፍቀኛል
ከራሴው ዝምታ ጩኸት ይሰማኛል
ለወትሮ የወደድኩት ዛሬ አስጠልቶኛል
የሰሞኑን እንጃ ፍርሀት ያርደኛል
ልቤ ሁሉን ጠልቶ አንቺን ብቻ ይለኛል።
••●◉Join us
@sentsehuf @sentsehuf
┄┄┉┉✽̶»̶̥🌹✿🌹»̶̥✽̶┉┉┄┄
የሰሞኑን እንጃ
ጋቢዬን ደርቤ ውስጤን ይበርደኛል
ከእሳቱም ቀርቤ ያንቀጠቅጠኛል
ሰው መሀል ሆኜ ሰው ይናፍቀኛል
ከራሴው ዝምታ ጩኸት ይሰማኛል
ለወትሮ የወደድኩት ዛሬ አስጠልቶኛል
የሰሞኑን እንጃ ፍርሀት ያርደኛል
ልቤ ሁሉን ጠልቶ አንቺን ብቻ ይለኛል።
••●◉Join us
@sentsehuf @sentsehuf
┄┄┉┉✽̶»̶̥🌹✿🌹»̶̥✽̶┉┉┄┄