ስንፍናን ማሸነፍ!በህይወት ውስጥ ትልቁን ለውጥ የሚፈጥሩት ትናንሽ ነገሮች ናቸው፤ #ዝሆን ገጭቶት የሞተ ሰው ታውቃላችሁ? በትንሿ #የወባ ትንኝ ግን ተነክሶ የሞተ ነፍ ነው። ታዲያ እንደ ቀላል የምታየው ቸልተኛ #ፀባይህ ምን እንደሚያሳጣህ የምታውቀው ዘግይተህ ነው።
በቀን ውስጥ #አደርጋለው ያልከውን #ሳታደርግ ቀጣዩን ቀን አትጀምር! አለዛ ከነገ ላይ እየሰረክ ነው፤ ስንፍናን ማሸነፍ የምትችለው #በየቀኑ ካንተ የሚጠበቀውን ሁሉ #በማድረግ ነው።
“ይህንም ቃሌን ሰምቶ #የማያደርገው
ሰው ሁሉ ቤቱን በአሸዋ ላይ የሠራ ሰነፍ ሰውን ይመስላል።”
— ማቴዎስ 7፥26 #Inspire Ethiopia
#Sisay Azusa
👇👇👇👇
@SisayAzusaRevivall@SisayAzusaRevivall