የዶ/ር አረጋ ይርዳው የመሪነት ተሞክሮ @Addischamber @SAK_Consultancy #FEEL #leadership #experiencesharing
አዲስ ቻምበር ከ ኤስ ኤ ኬ የስልጠና እና የማማከር ተቋም ጋር በጋራ በመተባበር የስራ መሪዎች መድረክ / Forum for ExEcutive Leaders (FEEL) የተሰኘ አዲስ የመማማሪያ፣ የልምድ ልውውጥ እና የግንኙነት መረብ (Networking) ማዳበር ላይ መሰረት ያደረገ አገልግሎት ነው።
የመጀመርያው ዙር ላይ ልምዳቸውን ያካፈሉት ዶ/ር አረጋ ይርዳው የቀድሞ የሜድሮክ ቴክኖሎጂ ግሩፕ ስራ አስፈጻሚና በአሁኑ ወቅት የዩኒቲ ዩኒቨርስቲ ፕሬዝዳንተ ናቸው፡፡ ዶ/ር አረጋ 26...