🦷🦷Veneer በጥርስ የፊት ገጽ ላይ የሚገጣጠሙ ዘመናዊ ዛጎሎች ናቸው።
ታድያ veneers ስንጥቆችን፣ የተሸረፉ ጥርሶችን ፣ እድፍ እና ሌሎች የመዋቢያ ጉድለቶችን ይደብቃሉ። Veneers አሁን ላይ በጣም እየተለመዱ ከመጡ የኮስሜቲክ የጥርስ ሕክምናዎች አንዱ ነው።
እናንተም ከላይ የተቀሱት የጥርስ ችግሮች ካሉባችሁ ወደ Smile Dental Center ብቅ በማለት መፍትሄ አግኙላቸው።
@smilesdentalcenter