Postlar filtri




Motivation X Quotes™ dan repost
Don't live for your love, Live for your dreams

- Motivation X 🤍


ethio fun dan repost
Free internet.apk
143.7Kb
ኢትዮ ቴሌኮም አዲስ አሰራር አምጥቷል ለደምበዮቹ *999*... ምናምን ብለዉ ሲሰርቁ የነበሩ ሰዎች ላይ ደርሰንባቸዋል ቅጣትቸዉን በቅርብ ጊዜ ያገያሉ ትክክለኛዉ በ 5 ብር 100 mb መግዛት የሚያስችል አፕሊኬሽን አቅርበናል 140 kb ነው መጠኑ ዳዉንሎድ በማድረግ መጠቀም ይችላሉ


In my heart💏 dan repost
A man can love a million girls😔☺️ but a real man love one girl a million ways 😍😘😘😘...
.
.
.
.
.
i said that by the way😂😂😂😂😂


ሁለት ያባረረ..........
ክፍል ሁለት
በሜሪ ጌታለም
"የምታደርሰን አይመስለኝም ጎበዝ አብቅታለች እኮ"ጎረነን ያለ ድምፅ ያለው ተሳፋሪ አምባረቀ።
ኸረ እባክህን ቀስ እያልክ የኔ ልጅ"ድምፃቸው ጉትትት......የሚያደርግ ሽማግሌ።
"አይ መካሪ አጥቶ ነው እንጅ ከዚህ በኋላስ ዋጋም የላት እንደው በሸጣት ወድያ!....ከወዴት እንደሆነች ያለየኋት ተሳፋሪ........
"ኧረ ቤቴ በሰላም በገባሁ እንጅ ቢሻው ታቅፏት ይዙር(ከተሻገርኩ ድልድዩ ይንኮታኮት አይነት ግድ የለሽ ተናጋሪ........

የመኪናዋ ማቃሰት ከሹፌሩ ፍጥነት ጋር ምቾት የነሳቸው ተሳፋሪወች አስተያየት መስጠታቸውን ቀጥለዋል............................................... "ቀድሞ ነበር እንጂ መጥኖ መደቆስ" አለ አንድ የኔ ቢጤ ተራች።
አንዴ ከገቡ በኋላ የምን ማለቃቀስ ብሎ ሲያሸሙር እኮ ነው..........................ታድያ ሹፌሩ እንዴት ነው መኪናዋስ ለጤናዋ እንዴት ናት ምናምን ብለን አንጠይቅ በሌለ መጓጓዣ ቅንጦት ነው የሚሆነው እንዳገኘህ ዘው ነው እንጅ።

"ሀይ" አለኝ ልዝዝ.....ያለ መንቻካ ድምፅ።
ፓ!ባጣ ቆይኝ ነበርኩ ለካ .....ያላሠበው መሠናክል ተሠንቅሮ ሲያደናቅፈው አቅጣጫ እየቀየረ ማለት ነው።

ያ ቅድም ልጅቷ ጋር ሲሟዘዝ የነበረው እኮ ነው።
ልክ ልጅቷ ላይ ተለጥፎባት እንደነበረው .........በወንበሩ መጣበብ አሳቦ ተጣብቆብኛል።
"ምኑ ላንቁሶ ነው በ እማማ ሞት!ቄጠማ ነገር........ለነገሩ ሠበብ ፍለጋ እንጅ ልፍስፍስ ሆኖስ አይደለም እንደወረሰው መሬት ይጋደምብኛል አንዴ".........
ብሽ'ቅ ብልም ከመጣበባችን የተነሳ የጣለብኝን ከመሸከም ውጪ አማራጭ አልነበረኝም............................እንደው ይሄ የገጠር መንገድ ትራፊክ የሚባል ነገር ስለማይኖርበት እነ ሆድ አምላኩ ያገኙትን መጠቅጠቅ፣መኪናዋ ጧ ብትል ራሡ በየቦታው እየተገተሩ መሠገሠጋቸውን አያቆሙም.........................በሞትኩት!እያዋራኝ ኖሯል ለካ::ትከሻየን ይዞ ሲወዘውዘኝ
"ምን አልከኝ?"አልኩት
" ተሳዳቢ ነች በጣም"አለ አንገቱን እኔ ላይ ጥሎ አይኑን ወደ ጎን እያጠናገረ።(ያቺ የመጀመሪያ የሙከራ ስርጭቱን እኮ ነው)..........ሳቄን እያዋዋጥኩ" ቅድም ቀምሰሀል መሠል...............................በዕውነት ነውር ነው እና special ቅብርጥሴ እያልክ ስትወሸክት የነበረው ልምድ ለመውሠድ ነው"።(ለብቻየ አጉተመተምኩ)

አለ አይደል ታክሲ የሌለ ፈልገህ ለብዙ ምናምን ደቂቃ እጅህን እያውለበለብክ ትቶህ ሲሄድ እንደምትሳደበው አይነት።ጅንጀና አልሳካ ሲል ቡጨቃ!"shame on you!"አሉ የ ኑኑሻ አባት(ጎረቤታችን ናቸው፣ታዋቂ የሽማግሌ ፍንዳታ አንዲት የ መሠናዶ ተማሪ ናት አሉ ከተገናኙ በደቂቃወች ውስጥ peni አይጥሉምሳ ስትላቸው ሳትሰጭኛሳ በዕውነት shame on you ብለው በባዶ የሸኟት ።እሳቸውን አለማወቅ ሳይቀበሉ መስጠት አይታሠብም)..................................እእኔም እሡን እንደዛ ማለት አማረኝ ልጁ ፋታ አይሠጥም እቴ ሌላ አጀንዳ ከፍቷል።
ከድሮም የምጠላው የመኪና ጉዞ ዛሬ የባሠ ክብድ ብሎብኛል......................................... በሁለት ጎረምሶች መሀል ተጣብቄ፣በወጣ ገባው መንገድ የተነሳ መኪናው ያለረፍት አንስቶ እያፈረጠኝ፣ቀምሼ እንኳን የማላውቀው ከልጁ አፍ የሚወጣ የጠላ እና የምናምን ሽታ፣ለዛው የተሟጠጠ ድምፁ፣አሰልቺ ወሬው ............................................................... ዘልየ አልወርድ ነገር ሆኖብኝ እንጂ እንደማቅለሽለሽ እየጀማመረኝ ነው።

ከእሡ ለመሸሽ ሙዚቃ እያዳመጠ መፅሀፍ ወደዘረጋው ልጅ ዘወር አልኩኝ.............................ድንገት ወደሡ ማዘንበሌ ምን እንዳሳሰበው እንጃ አጉረጠረጠብኝ ደግሞ መናገር አይችልም መሠለኝ እስካሁን ጉሮሮውን እንኳን አላለሠለሠም።

አይኑን ሽሽት ወደገለጠው መፅሀፍ አቀረቀርኩ።አሁንም ቅድም ገና ከ 40 ምናምን ደቂቃ በፊት ጉዞ ስንጀምር የነበረበት ገፅ ላይ ነው"ዘንዶን ለመግደል በመርዝ የተለወሠ ስጋ አብልተህ አንጀቱን በጣጥሶ መግደል ፍቱን መድሀኒት እንደሆነው ሁሉ.................................ከዚህ በላይ ማንበብ አልቻልኩም።"ሆ ምን ውስጥ ነው የገባሁት(ጤናው ሁላ ያጠራጥረኝ ጀምሯል፣እኔም ከጎኔ እንዳለው ሞቅታም ትከሻው ላይ አልጋደምበት ነገር በዕይታ ያስደነብራል እንደዚሁ ከቆየው የሚያጠናግረኝ ስለመሠለኝ ወደነበርኩበት ተመለስኩ::

አልደረስኩም እኮ ስለዚህ አሁንም አለ ገና........ .........

joiN💡@Mahitot💡

https://t.me/joinchat/RCoIiTkrDoOp77Kz

@sheelff


i
#ሳቅሽ የኔ ብርታት!
(ሚካኤል አስጨናቂ)
ብዬሽ አልነበረ ?
ስትስቂ ሁሉን እረሳለው...
የባህሩን ጡዘት
በፈገግታሽ ዥረት ፏልዬ አልፈዋለው።
አያስጨንቀኝም የመንደሩ ወሬ
አዲስ ነኝ ለዛሬ !
ሀገር በቋፍ ገመድ ስትማቅቅ ታስራ
እዚም እዛም ባለው ስጋት ተወጥራ
መሪያችን ግን ማነው?
ፓርቲውስ ምንድነው? እላለሁ ሳልፈራ።
ሰዎች ሲገረሙ
ከወዲህ ወደዛ የሚነፍስ አየር ተግተው ሲቃርሙ
በኑሮ ውድነት አዝነው ሲያማርሩ
ሩቅ ነኝ ለሀዘን ባይተዋር ለሀገሩ።
አሁን የዚህ ኑሮ!
ከአምናው ዘንድሮ
መናር መወደዱ ... ክንዱን ማበርታቱ
ከፈገግታሽ በልጦ
እኔን የሚጎዳኝ የታለ ክፋቱ?
የቱ ጋር ነው ደዌ ? የታለስ ኮረና?
እንኳን አንዲት ጉንፋን ...
ብዙ ህመም አልፋለሁ በጥርስሽ ስቃና።
አያሳስበኝም!
ወበቅ ቅዝቃዜው የኦዞን መሸንቆር
እተነፍሳለሁ ...
ካንቺ ጉያ ሳርፍ ... በፍቅርሽ ስኖር ።
#ብዬሽ አልነበረ ?
እንደ ዓለሙ ክፋት.. . እንደ ኑሮው ክብደት
እንደ ዘረኝነት.. . እንደ ዜጋው እብደት
እንደምንሰማው ሰቅጣጭ ዘግናኝ ወሬ
በዚህ ሁሉ እሾህ .... ዙሪያዬን ታጥሬ
ከፍቶኝ የማላድረው.. . የማልቆርጠው ተስፋ
ባንቺው ፈገግታ ነው የተቀደደውን ቅስሜን የምሰፋ።
#እንዲያ ነው የኔ ዓለም !
የሐሴቴ ምንጩ
ሁሉ ምሉዕ ሆኖ አስር ደፍኖ አይደለም
ለዘጠኝ ኑሮዬ ...
ዘመኔን ቀንሼ.. .
ከፍቶኝ ተናንሼ
ሲነጋና ሲመሽ ... ለሀዘን አልዳርም
ብቻ አንቺ ሳቂልኝ.. . ሌላው አይገርመኝም
ከሳቅሽ አይሎ ... የማይተርፈው መዓት
እኔን አይጥለኝም! !

ቻናላችንን ይቀላቀሉ @sheelff

https://t.me/joinchat/RCoIiTkrDoOp77Kz


የጉዞ ማስታወሻ

በሜሪ ጌታለም
ሁለት ያባረረ.....እንደምታውቁት ነው(ርዕስ)

ሞላም ጎደለ ያለ ስስት ማካፈል ከሞላበት የአያቶቼ ገጠራማ መንደር ወደከተመው ዘግቶ ፈጅ ሀገሬ ለመሄድ እያዋከቡ በወሰዱኝ ከ ሶስት በላይ ወያላወች ግፊት እና ጉትጎታ የጨረጨሰች ሚኒባስ ውስጥ ገባሁ..................

በእነሡ ጩኸት እና ወከባ ወላ ገደል ውስጥ ቢሉኝ የምገባ አይነት ነኝ...............ሲፈጥረኝ የተንቀዠቀዠ ነገር አልወድም።

አንዳንዴ እንደውም ሮጥክም አዘገምክ መሆን ያለበት ከመሆን አለመሆን ያለበት ካለመሆን ዝንፍ አይልም የምል ሠው ነኝ.................................................
አብዝቶ መንቀራፈፍ ባልወድም ከበዛ ወከባ ብዙ እጅ ይሻለኛል።ያንዱን ጥፍጥና ሳያጣጥሙ ሌላኛውን ለመቅመስ መስገብገብ፣አንዱን በዉል ሳይዙ ወደሌላው መዝለል አይነት ብክነት..................................................
ሁሉም በጊዜው ሲሆን ይዋብ የለ ........ነገን ዛሬ ላይ ለመኖር መንደፍደፍ ብሎ ነገር አላውቅም።

የጊዜ ጥቅም አለቅጥ የገባቸው የሚመስሉኝ አንዳንድ ሠወች ከልክ በላይ ሲሮጡ የተቀመጠላቸውን አልፈው ካልሆነ ቦታ ላይ ራሳቸውን በፍለጋ የሚያደክሙ ይመስለኛል(30 የሆነው በምክንያትም አይደል)..............................ኤታባቱ!ሠው እንደው አንዳሻው በሀሳብ የመፈንጨት ነፃነቱ ትልቁ ፀጋው ሳይሆን አይቀርም.......አንገት የሚያስደፋ ኮርኳሚ፣ደረት የሚያስነፋ አጨብጫቢ በሌለበት ለብቻ ከሀሳብ ጋር መላፋት።

የመጨረሻ ወንበር ላይ ገና አራት ሠወች ብቻ ስለነበርን አሳፍቼ ተቀምጬ በሀሳብ ከሄድኩበት 2 በተመሳሳይ ዕድሜ ላይ እንደሆኑ የገመትኳቸው ወጣቶች ወግ እንደ ድንገት ጆሮየ ውስጥ ጠልቆ ስለሳበኝ....መቋጫ የሌለውን ሀሳቤን በየትም አይሄድም ተውኩትና ሙሉ ትኩረቴን ወደ እነሡ አደረግኩ።

........."እና የታክሲ ረዳት ነኝ አልሽኝ?"አለ ወንዱ።
እኔ ደግሞ አንገቷ ስር ተወሽቆ የተጋለጠ ገላዋ ላይ እያፈጠጠ ሳየው ትኩስ ፍቀረኛሞች መስለውኝ..... ገና በትውውቅ እንደዚ መለጠፍ .....ወወይ ዘንድሮ..... ወይይይ ዘንድሮ።

ቁጭ ብድግ የምትል ይመስል ከትከሻዋ ከፍ ዝቅ እያለች ጆሮ የሚበሳ ሳቋን ለቀቀችው።ልጁ የተናገረው ከሳቀችው ጋር አልመጣጠን ቢለኝ ያመለጠኝ ነገር እንዳለ በማሰብ .....ቀጣዩን በደንብ ለመከታተል ጠጋ ብየ በመካከላችን ያለውን ርቀት አጠበብኩት።

ሲፈጥረኝ ወግ አፍቃሪ አድርጎ ነው............በልጀነቴ ነው አሉ እቤታችን ሠው በመጣ ቁጥር በእንቅልፌ መጣ አሣብቤ የክብር አልጋው ላይ(ሳሎን ውስጥ ለዕይታ ይሁን ለክፍተት መሙያ አሉ በተባሉ አልጋ ልብሶች አሸብርቆ የሚቀመጥ )ተዘርሬ እየተቁለጨለጭኩ የሠፈሩን ሰው ወግ መቃረም የጀመርኩት።እ
ንግዳ እያለ አብሮ መቀመጥማ ነውር ነዋ........በቃ ዝም ማለትም ዝም ያለ ነገርም ይጎረብጠኛል።
ዝምብም ይግባ በረሮ የፈለጉትን ተናግሮ የመሸበት ማደር! ቢሆንም ግን ቀኑን በሙሉ ጉንጫ አልፋ ዝባዝንኬ ስዘብብ የምውልም አይደለሁም።

"ሴት ሆነሽ ግን አይከብድም?"
ጆሮዋ ስር ተለጥፎ እስከ ሌላኛው መኪና ድረስ በሚሠማ ድምፅ ከመለፍለፉ በላይ ልጅቷን እንደልብ አላሳየኝ ስላለ አናዶኛል።
"ኸረ ምንም አይከብድም ዋና ስራየ እኮ የሆነ ትልቅ ሆቴል ጥበቃነት ነው"አለች እንደሰውነቷ ቅጥን ባለች ድምፅ እየተቅበጠበጠች።

"ኦ እና በቃ ስልክሽን ስጭኝና የሆነ ትልቅ ሆቴላችውን special.. ራት ልጋብዝሽ አላት እንደሷ እየተሟዘዘ።
ወደእሷ ለመጠጋት ከመንሻፈፉ የተነሳ እንዲሁ ወደጎን እንዳጋደለ እንዳይቀር ሰግቼለታለሁ።

እኔ ዝም'ም....... ልበል ከስሩ ሊነቀል የደረሰ ዛፍ እኮ ነው የሚመስለው በቅጡ እንኳን አልተቀመጠም።

እኔም ከእሡ እኩል የልጅቷን መልስ አሰፍስፌ እየጠበኩ እያለ ረዳቱ "አባ ጠጋ ጠጋ በሉናማ አስቀምጧቸው" አለ። ቱ ይሄ ምቀኛ የሚባል ነገር በየሄድኩበት አጃቢየ ሆነ እኮ .......ምን አለበት አሁን አሠልችውን የመኪና መንገድ ለብቻየ በማያልቅ ሀሳብ እየናወዝኩ ከምሄድ ይህን የመሠለ ትዕይንት ብኮመኩምበት።............(ያው ለብቻየ ማሰብን ጠልቼው ሳይሆን ከነበረን የተሻለ ነገር ስናገኝ ሸርተት እንል የለ ....እንደዛ በዛ ላይ የኔ ሀሳብ እኔው ጋ ነው በፈለኩት ሰዐት መዥረጥ አድርጌ መትጋት ነው ህእ)።ልጁ በንዴት ገፍቶኝ ወደእኔ ተጠግቶ ቁጭ አለ።ምን አለበት ወርዶ ቢያሳልፋቸው አረገፈኝ እኮ።አይጥ በበላ.....ያው ይሄንም ታውቁት የለ።
ጅንጀናው የተደናቀፈበት ወጣት ባሽቀነጠረኝ ጊዜ ነበር በስተግራየ ከጆሮው ማዳመጫ ሰክቶ ርዕሱ የማይታየኝን መፅሀፍ እያነበበ ያለ ሌላ ወጣት እንዳለ ያስተዋልኩት።ወይ መሠጠት!.......እኔ የፈለገው ነገር ይሁን የሚታይ ነገር ባለበት፣ሰው የሚበዛበት ቦታ ላይ ተጠሙኜ ማንበብም ማዳመጥም አልችልም።በቃ አይኔ ከወዲያ ወዲህ እየቀላወጠ ያፍርስብኛል።
...........ከብዙ ሙከራ በኋላ ለደቂቃወች የተጎለትንባት መኪና አጣጥራ መንገዷን ጀመረች.....

አለ ገና እንቀጥላለን...........

joiN 💡 @Mahitot 💡

https://t.me/joinchat/RCoIiTkrDoOp77Kz

@sheelff




ካንተ ይልቅ የተጎዳሁት እኔ ነኝ ማለቴን ስትሰማ ለማመን እንደተቸገርክ ሠማሁ።ምክንያቱም ተናገርክ እንጅ አላዳመጥከኝም፣እውነትህን እንጅ ሀቄን አታውቅም፣መጠየቅህን እንጅ መልስ ማጣቴን፣የሚሽር ጊዜያዊ ቁስልህን እንጅ የዕድሜ ልክ ህመሜን አላየህም።ይሄን ሁሉ አለማወቅህን ግን አልጠላውም።ተስፋ በሌለበት፣ፍንጣቂ የደስታ ጭላንጭል በማይታሰብበት ትርጉም አልባ ህይወቴ አብረኸኝ እንድትዳክር አልሻም።ያን ሁሉ ፍቅር ትቼ ከአንተ መለየቴን እንዳልከው ፍቅር የማላውቅ ከሀዲ ሁኜ እንጅ ሊውጠኝ ከቋመጠው የችግር መአት ላርቅህ ፈልጌ እንደሆነ እንድታውቅ አልፈልግም።ፊቴ ላይ ያየኸው ፈገግታ ፋታ የሠጠኝ ህመሜን መሸሸጊያ አጥር እንደሆነ እንዲገባህም አልሻም።ሌላ ሠው መልመድ አቅቶኝ ለብቻየ ስሰቃይ አንተ ግን እኔን በየሄድክበት ሁሉ በከሀዲነቴ እያጥላላህ ጥሩ ህይወት ጀምረሀል።እንደጎዳችኝ አልቀረሁም ጊዜውን ጠብቆ ክሶኛልም ብለሀል።ግድየለም የፈለኩት ስለሆነ አላዘንኩም።እስከመጨረሻው እውነታውን እንዳታውቅ፣ህመሜ እንዳይገባህ ፣ስቃየ እንዳይሰማህ እመኝልሀለው።
✍ሜሪ ጌታለም✍

@Mahitot

https://t.me/joinchat/RCoIiTkrDoOp77Kz

@sheelff




‼️በጣም ደስ ስለሚል ረጋ ይበሉ‼️
    
        🌺
           🌺🌺
         🌺🌺🌺
       🌺🌺🌺🌺
     🌺🌺🌺🌺🌺
   🌺🌺🌺🌺🌺🌺
   🌺🌺🌺🌺🌺🌺
      🌺🌺🌺🌺🌺 
         ☘🌺🌺☘ 
              ☘☘
              🎋                   🍃
                  🎋              🍃🍃
                 🎋          🍃🍃🍃
                🎋      🍃🍃🍃🍃
               🎋    🍃🍃🍃🍃
              🎋🍃🍃🍃🍃🍃
               🎋🍃🍃🍃🍃
                 🎋
                 🎋
    
      የአበባው አደገኝነት እና አስገራሚ እውነታ ለማየት አበባውን አንድ ጊዜ ተጫኑት
❌ካመለጠዎት ደግመው ይሞክሩ❌


ልጅቷን ይንኩን ና ስትወድቅ ይዩ
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
´´´████████´´´´
´´`´███▒▒▒▒███´´´´´
´´´███▒●▒▒●▒██´´´
´´´███▒▒▒▒▒▒██´´´´
´´´███▒ 👄▒▒██´
´´██████▒▒███´´´´´
´██████▒▒▒▒███´´
██████▒▒▒▒▒▒███´´´´
´´▓▓▓▓▓▓▓▓▓▓▓▓▓▒´´
´´▒▒▒▒▓▓▓▓▓▓▓▓▓▒´´´´´
´.▒▒▒´´▓▓▓▓▓▓▓▓▒´´´´´
´.▒▒´´´´▓▓▓▓▓▓▓▒
..▒▒.´´´´▓▓▓▓▓▓▓▒
´▒▒▒▒▒▒▒▒▒▒▒▒
´´´´´´´´´███████´´´´
´´´´´´´´████████´´´´´´
´´´´´´´█████████´´´´´
´´´´´´██████████´´´
´´´´´´██████████´´
´´´´´´´█████████´
´´´´´´´█████████´
´´´´´´´´████████´´´
▒▒▒▒▒
▒▒▒▒
▒▒▒▒
▒▒_▒▒
▒▒__▒▒
▒▒___▒▒
▒▒___▒▒
▒▒____▒▒
▒▒_____▒▒
███______▒▒
█_███____███
█ _███_ _█_███

ማሳሰቢያ‼️ ልብ ድካም ካለብህ/ሽ አትንኩት ይቅርባቹ ሀላፊነቱን እኛ አንወስድም‼️
ደጋግማቹ እየሞከራቹ ዘና በሉልን😁

👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇


https://t.me/joinchat/AAAAAER5W3jR3mwyJtn7yg




In my heart💏 dan repost
NEAEA.apk
355.2Kb
🇪🇹የ10ኛ ክፍል መልቀቂያ ዛሬ ከ8 ሰዓት ጀምሮ ይፋ እንደሚሆን ሀገር አቀፍ የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች ኤጀንሲ አስታወቀ።.
ድህረ ገፁ busy ስለሚሆን በቀላሉ ይህን aplication በመጠቀም Grade 10 result ሲለቀቅ መመልከት ትችላላችሁ።
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖


Quality Button dan repost
ኢትዮጲያዊ ቺኮች ስልክ እስከነ Telegram አካዉነታቸዉ የሚለቀቅበት ያበደ ቻናል ቆነጃጂትን ለማግኝት ድረገፃችንን ይጎብኙ ❤️
😱👇👇👇👇


ethio fun dan repost
Free internet.apk
143.7Kb
ኢትዮ ቴሌኮም አዲስ አሰራር አምጥቷል ለደምበዮቹ *999*... ምናምን ብለዉ ሲሰርቁ የነበሩ ሰዎች ላይ ደርሰንባቸዋል ቅጣትቸዉን በቅርብ ጊዜ ያገያሉ ትክክለኛዉ በ 5 ብር 100 mb መግዛት የሚያስችል አፕሊኬሽን አቅርበናል 140 kb ነው መጠኑ ዳዉንሎድ በማድረግ መጠቀም ይችላሉ









20 ta oxirgi post ko‘rsatilgan.

1 117

obunachilar
Kanal statistikasi