🔰Forexን Trade ለማድረግ ምን ምን ያስፈልገናል?
1ኛ- The Most Important Thing, እውቀት
ብዙ ሰዎች ትንሽ ነገር አውቀው ነገር ግን ብዙ ያወቁ ይመስሏቸው እና just ገንዘብ አስገብተው ሲቆምሩ (Trade ሲያረጉ ለማለት ይከብዳል😁) ከዚያም ብራቸውን ሲበሉ ማየት የተለመደ ነገር ነው።
ስለዚህ ራሳችንን ትክክለኛ Traderነን ብለን ለመጥራት ከሚያስፈልጉን መስፈርቶች ውስጥ ዋነኛው እውቀት ነው።
እንደዚያም ሆኖ ራሳቸውም trade ማድረግ ከማይችሉ ሰዎች ላይ mentorship በመግዛት ያልሆነ እቅቀት ኖሯቸው Fail የሚያረጉም ሰዎች ጥቂት የሚባሉ አይደሉም።
ማወቅ ያለብን ዋና ዋና ነገሮች፡
Forex Basics
Technical Analysis & Fundamental Analysis
Trading Psychology
Risk Management
2ኛ- Practice
Real money አስገብተን ትሬድ ማድረግ ከመጀመራችን በፊት እውቀታችንን ለመፈተን Demo account ከፍተን ቢያንስ እስከ 3 ወር ድረስ መለማመድ አለብን።
From the Getgo real acc ከፍቶ ትሬድ ማድረግ ማለት የማልፈልገው ብር አለኝ ስረቁኝ ከማለት አይተናነስም።
ባለን እውቀት Confidence እስከሚኖረን ድረስ ምንም ገንዘብ loose ሳናረግ Paper trade(Demo trade) ማድረግ በጣም ወሳኝ ነገር ነው።
3ኛ- Starting Capital
አሁን Demo ላይ በተደጋጋሚ Trade አርገም በእውቀታቸን confidence ከሆንን በኋላ starting capital ያስፈልገናል፡፡ ያው ሁላችንም እንደምናውቀው Forex real risk ያለው ምክንያቱ በራሳችን ብር ስለምንገበያይ ነው።
በlive trade ማድረግ ከመጀመራችን በፊት ስለ Trading Psychology በቂ እውቀት ሊኖረን ይገባል፣ Emotionአችንን በደንብየመቆጣተር ልምድ ማዳበር ግድ ይለናል
4ኛ- Persistence
Trading ላይ እውቀት ስላለን ብቻ እንዲው ከ ሜዳ ተነስተን Profitable እንሆናለን ማለት አይደለም፣ በደንብ ጠንክረን ተስፋ ሳንቆርጥ ለብዙ ጊዜ ከስህተታችን እየታረምን፤ ራሳችንን እያስተካከልን trade ማድረግ አለብን።
በዚህም ሂደት ውስጥ ብር መክሰር፣ከሰው መራራቅ፤Psychological ቀውስ፤ እንዲሁም የተለያዩ ጉዳቶች ሊያጋጥሙን ይችላሉ ለዚህም ነው Forex ከባድ የሆነበት ምክንያት ብዙ ሰዎች መሃል መንገድ ላይ ተስፋ ቆርጠው ያቋርጡታል ስለዚ ሁሉም ሰው profitable መሆን አይችልም።
ሌሎች ብዙ ሚያስፈልጉን ነገሮች አሉ ነገርግን ዋናዋናዎቹ እነዚህ ይመስሉኛል🙌
@Eu_cryptonews@Eu_cryptonews