ታላቋ እንስት
= = = - - - -
በዛች ደሳሳ ክፍል ውስጥ ምን አይባልም ።! ድካም የሚያስረሱ ጫውታውች የሚያስነቡ በደሎችየማይጠገቡ ትውስታውች የማይፈቱ ችግሮች ብቻ የያዘችው ጉዳይ ከክፍሏ ሰፍት በላይ ነው። እንደተለመደው በስራ የደከመውን ጉናቸውን ለማሳራፍ የፀሀይን መጨፍገገ ተመልክተው ብቸኛ በጉጉት ወደ ምትጠብቃቸው ክፍል አመሩ ።እነዚህ አጋዥ እረዳት የሌላቸው ችግራቸውን እራስ በራስ ወይም ለክፍላቸው ከመንገረ ውጪ ሌላ ሰሚ የሌላቸው በሰው ምስል ያሉ የሰው እቃዎች ብቻኛ የማውራት መብት የሚሰጣቸው ቦታ ሲደርሱ ድካማቸው ይጠፍል ጊዜው ለሊት ቢሆንም ለነሱ ግን ቀን ነው ክፍሉ እራሱ የዛሬ ዕርዕስ ምንድ ነው ብለው የሚጠብቅ ይመስላል ።
ፀጥታ ሰፍኖል ሁሉም በአይነ ህሊናው እርቆ የተጓዘ ይመስላል ድንገት ከመሀል አንድ ደንገ ጡር ለምን ሱመያ የበፊት ታሪዃን አታወጋንም ስትል ከህልማቸው አባነንቻቸው ።
ሱመያም በሚያሳዝን ድምፅ አካባቢያችን ላይ ወረራ ከመፈፀሙ በፊት ከአባት ከእናቴ ጋር የተደላቀቀ ኑሮ የምኖር አባት በጉሳው ዘንድ የተከበረ የሚባል ሰው ነበር አልች ምን ያርጋል በሚል ስሜት እየተቆጨች።
አሁን ያለችበት የሚያውቁ ጓደኞቿ ምን አክል እንደተጎዳች ገባቸው ከዛ ከትንደላቀቀ ሂወት ወደ ባርነት ምን አክል አስቸጋሪ እንደሆን ለማንም ግልፅ የሆነ ጉዳይ ነው።
ታዲያ ቤተሰቦችሽ አሉ ከመሀል አንዷ ጠየቀች?
ቤተሰቦቼማ አለች ሱመያ እንባ እንደ ጎርፍ እየፈሰሰ የቤተሰብ ናፍቆት እሳቱ ከስር እየለበለባት ከፊሉ ተገደለ እኛም ወደ ባሪያ መሸጫ ተነዳን እኔና እናቴ ነበርን ነገር ግን እናቴ ለሌላ ሰው ተሸጠች እኔም ለሌላ ግለሰብ ተሸጥኩኝ ከእናቴ ጋር ላለመለያየት የሚረዳኝ ካለ ብይ ጩኩኝ አልሄድም ብይ ተንከባለልኩኝ በዙሪያ የሚያዝን ካለ ብይ ደም እንባ አለቀስኩኝ ምን ያደርጋል አላች እልህ እየተናነቃት ከአለንጋ ውጪ የተረፈኝ ነገር የለም የተገረፍኩት ግርፍት አሁን ደርስ ይታወሰኛል አለች የጨካንችው ጥግ አሁን የምትገረፍ አክል እያንዘፈዘፋት።
ጊዜ በጊዜ ተተካ የነ ሱመያን ግፍ የሚበቀል ካሉበትን
የባርነት ቀንበር ነፃ የሚያወጣ አልተገኝም እና ላታ ኡዛ የደካሞች ሳይሁኑ የጠንካራውች ጌቶቾ ናቸው ይላሉ ግፈ ሲያንገሸገሻቸው እነ ሱመያ
ዛሬ እነ ሱመያ ጋር አንድ እንግዳ ብቅ ብሎል ሱመያ ለእንግዳው የሚበላ ነገር እንድታቀርብ ታዛለች።
ነገሩ እንዲህ ነው ከየመን አከባቢ የጠፍ ወንድማቸውን ፈላገ ወደ መካ ከተማ የተወሰኑ ወንድሞች ይከትማሉ።የፍለጋቸው ውጤት አመርቂ እንዳልሆነ የተረዱት ወንድማማቾቹ ወደ ሀገረ የመን ለመመለስ ይወስናሉ ከመሀከል ግን በመካ የተሳብ ወደ ሀገሩ ከመሄድ ይልቅ መካ ላይ መስፈርን የመረጠ ነበር ወንድሞቹን ተስናብቷ እሱ እዛ ለምኖር መካ ላይ ተቀመጠ
ይቀጥላል
✍ዘ.ሐ