ከሱረቱል ካፊሩን ይልቅ ሱረቱል ሙናፊቁን እረጅም ነው።
ከዚህ የምንረዳው ቀን ከበጎች ጋር ውሎ አዳሩ ከተኩላ ጋር የሆነን በግ ለበስ ተኩላን ማወቅ እረጅም ጊዜ ይውስዳል
ዞሮ ዞሮ ተኩላ ቆዳው ምንም አክል እንደ በግ ቢለሰልስም
የራብው ቀን በጥፍሩ ይለያል እዚም እዛም ከማለት አሏህ ነጃ ይበለን።
✍ዘ.ሐ