#ኢማሙል_ቀራፊ ከአራቱም አኢማዎች ማስከፈርና ባለማስከፈር ላይ ልዩነት (ኺላፍ )እንዳላቸው ገልጸዋል፡፡
- ذكر الامام القرافي فى كتابه الفروق فى صحيفة 223 فى جزء الاول
[["واما #المختلف فيه #فاكالتجسيم وأن العبد يخلق أفعاله وأنه تعالى #فى_جهة ونحو ذلك من أعتقادات أرباب الاهواء فلمالك والشافعي وأبي حنيفة والقاضي أبي بكر الباقلاني والاشعري فيهم #قولان_بالتكفير #وعدمه"]
ትርጉም፦
(( እንደ ተጅሲም፣ አንድ ባሪያ የራሱን ተግባር ያስገኛል እንዲሁም #አሏህን_በአቅጣጫ መግለጽን የመሳሰሉ ከቀጥተኛው መስመር ያፈነገጡ (አህሉል አህዋእ) እምነቶች ላይ በማስከፈርና ማስከፈርን በመተው ላይ ኢማሙ ማሊክ ኢማሙ ሻፊኢይ አቡ ሃኒፋና ቃዲ አቡበክር ባቂላኒና ኢማሙል አሽአሪይ ዘንድ (በማስከፈርና ባለማስከፈር) ሁለት ንግግር አላቸው)) ።
ኢማም አል _ ቀራፊ ( አል ፉሩቅ )
☄🤯ሁሉም ሙተቀዲሞች ናቸው።