ወሀብያ
~ ~ ~
ወሀብያ ሰለ አንድነት ፣ ሰለ መቻቻልና ስለ ተክፊር ሲያወራ ፍልፍሉ ቢቀልድ እንደዛ አልስቅም 🤣🤣🤣ፍርፍር ብዬ ነው የምስቀው።
አንድነት ወሀብያ ጋር ወሀብያ መሆን ማለት ነው ፣ መቻቻል ደግሞ እነርሱ የሚሉህን መተግበር ሲሆን ተክፊር የሚሉት እነሱ እኛን ሲያከፍሩ ሳይሆን ሌላ ወገን እነርሱን ሲያከፍር ነው ።
ኢብኑ ወርዲ እንዲህ ይላሉ :-
"የሰውየው መለስለስ እንዳያታልህ ፣ እባብም እንድትቀርበው የሚያደርግ ልስላሴ አለውና ፣ እባብ የፈለገውን ያክል ቢለስልስ መርዙ ከውስጡ አይወጣም “።
የምልህ አሁን ካልገባህ መንግስቱ እንዳለው ቂጥህን ሲወጉህ ይገባህል ። "ያለይተ ቀውሚ ያእለሙን ቢማ አቁል"
✍ ዘ.ሐ