ሸዋል 8 የዚያራ ቀን ነው እና በሰባት ከቤት ውጪ አድሬ
በ8 ቤት ዚያራ መምጣት አስቤአለሁ የፊቂህ ቀመር እንደሚለው " ሙሉ የማይገኝ ነገር ሙሉው አይተውም " መልካም ቲኒሹ ኢድ ይሁንላችሁ ሂወቱ እንዲያምር ሪዝቁ እንዲሰፍ የፈለገ ዝምድና ይቀጥል ዝምድና ለመቀጠል ዚያራ ያብዛ።ዘንድሮ ቲኒሹ ኢድ የለም ለሚሉ ሰውች እንዃን ደስ አላቹ "ሰንበት" ስለሆነ ብትዘይሩ ቢደዓ አይሆንባቹም‼️
✍ዘ.ሐ