ማራገቢያ ሻጩ
በከተማው ላይ ማራገቢያ እያዞረ የሚሸጥ ነጋዴ ነበር። አንድ ቀን ንጉሡ ቤተ መንግስት ውስጥ ቁጭ ብለው እየተዝናኑ ሳለ ከውጪ በኩል አንድ ሺህ ዓመት የሚቆይ ማራገብያ እያል የሚጮህ ሰው ስሙ። ንጉሡም በመገርም እስኪ አስገቡት አሉ ነጋዴው ወደ ቤተመንግሥት እንዲገባ ተደረገ ንጉሡም እውን
እንዳልከው 1ሺህ ዓመት ይቆያል? ነጋዴውም በሙሉ እመነት በሚጋባ ንጉስ ሆይ የምትለውን አክል ጊዜ ካልቆየ ግን ፍርድ ከራሴ አሉ ነጋዴውም እንዳሉ ንጉስ ሆይ ይልና ሸጦ ከቤተመንግስት ይወጣል።
ከሳምንት በኃላ ማራገብያው ከጥቅም ውጪ ይሆናል ንጉሡም ነጋዴውን አስጠርተው ከሸንጎው እንዲቀርብ ያደርጉታል 1000ዓመት ይቆያል አላልከኝም ነበር? በትክክል ንጉሰ ሆይ ታዲያ እንዴት በሳምንቱ ከጥቅም
ውጪ ሊሆን ቻለ? ነጋዴውም በተረጋጋ መንፈስ ከአጠቃቀሞት ሊሆን ይችላል ንጉስ ሆይ?ንጉሱም በመገርም እንዴት ነበር መጠቀም የነበረብን በሚሞቀኝ
ጊዜ አራግብበት ነበር ከዛ ውጪ ሌላ አጠቃቀም አለው?ነጋዴውም አው ንጉስ ሆይ 1000ዓመት እንዲቆይ ከተፈለገ ማራገቢያውን ያቆሙትና እርሶ አንገቶትን ያወዛውዛሉ እንዲህ ተጠቅመው 1000ዓመት ካልቆየ የዛኔ ጠይቁኝ አለ።
አብዛኛው የቲቪ ማስታወቂያ ከዚህ የተወሰደ ነው።! የሚያስተዋውቁት ሌላ ስትሄድ የሚሉህ ሌላ። በማስታወቂያ ተታላቹ እቃ አትግዙ በጭራሽ።
✍ዘ.ሐ