የመህር ገንዘብ የማን ነው⁉️
ኢብኑ ከሲር አቢ ሳሊህን ጠቅሰው እንዲህ ይላሉ
ሰውየው ሴት ልጁን ከዳር ከሷ ውጪ መህሯን ይወስዳል አላህም ይህን ከለከለ እንዲህ ሲል
وَآتُوا النِّسَاءَ صَدُقَاتِهِنَّ نِحْلَةً"
"ለሚስቶችም መህራቸውን ግዴታ ሲሆን ስጧቸው "
ሿሿ እንዳትሰሩ አስቀድማቹ አስገንዝቡ ባባ በጣም ይገርምሃል መህር ቁርአን እንዳለው ለሚስት መሰጠት
አለበት ነው ምናምን እያላቹ እንዲሰጣቹ የምርጫ ቅስቀሳ አድርጉ።😂😂😂
መልካም መህር
✍ዘ.ሐ