ከዘመኑ ሰለፊይ ነን ባይ ሸኾች ባህሪ መካከል ትላንት ሀራም ሲሉት የነበረን ነገር እነርሱን የሚጠቅም ሆኖ ሲገኝ ያለምንም ሸሪዐዊ ምክንያታ ዛሬ ላይ ሀላል ማድረጋቸዉ ነዉ ።
ከዚህ በፊትኮ ሀራም ነዉ ብላችሁ ነበር፡ ዛሬ ምን ተገኘ ? ስትላቸው ፤ የዛኔ ስለጉዳዩ አናዉቅም ነበር ይሉሀል ፤ ዋናዉ ችግር እዚህ ጋር ነዉ ፤ የማታዉቁት ጉዳይ ላይ በምን አይነት ድፍረት ፍርድ ሰጣችሁ ?? እንዴትስ አስችሏችሁ ይህ ሸሪዐዊ ብያኔ ነው ብላችሁ አስተማራችሁ ??