💠 አንድ ዐሊም የበቃ ፈቂህ ነው የሚባለው የሚኖርበትን ዘመን ከጀርባው አድርጎ በትላንት ህልም ሲኖር ሳይሆን የሚኖርበትን ዘመን በሚገባ ተረድቶ እንደውም ዘመኑን ቀድሞ ሲገኝና ለዘመኑ አዳዲስ ችግሮች ሸሪዐዊ መፍትሄ ማበጀት ሲችል ነው ።
የፊቅህ ድርሳናትን መማርና መረዳት ብቻ ብቁ ፈቂህ አያደርግም ፣ የግድ መፅሀፍ ላይ የሰፈሩ ህግጋቶችን ከተጨባጩ አለም ጋር ማስተሳሰር ፣ ማብራራትና ፍርድ መስጠት መቻል አለበት ።
https://t.me/sufiyahlesuna
የፊቅህ ድርሳናትን መማርና መረዳት ብቻ ብቁ ፈቂህ አያደርግም ፣ የግድ መፅሀፍ ላይ የሰፈሩ ህግጋቶችን ከተጨባጩ አለም ጋር ማስተሳሰር ፣ ማብራራትና ፍርድ መስጠት መቻል አለበት ።
https://t.me/sufiyahlesuna