የታል ጌትነቱ?!
ላይ ውስጤ ቢጎዳ ጤናው እየራቀ
ችግር ቢያወይበኝ ልቤ እየዘለቀ
የሚቀመስ ባጣ ቢታጠፍ አንጀቴ
ጎጆ ለኔ ጠፍቶ መንገድ ቢሆን ቤቴ
ልጅ ዘመድ ቢታረዝ ቢራቆትም ኪሴ
የልምዷን አጥታ ብትታወክ ነፍሴ
ሰውማ አላመልክም አልልም ስላሴ!!
በበብቸኛው አምላክ ትጠበቅ ምላሴ!!!
እንደኔው ተረግዞ በማህፀኗ ኑሮ
ከዚያም የሚወጣ ደምን ተነካክሮ።
ሲጠባ ሲያቀረሽ አልፎ ልጅነቱ
ከሱም ሳይነጠል ሰገራና ሽንቱ
ባህሪው ሆኖ እያለ መብላት መተኛቱ
መገለጫው ሆኖ ፀፀት መዘንጋቱ
የታል ጌትነቱ? !!
የሱ አምላክነቱ?!
( ፍጡርን የምታመልኩ፣ አላህ ይመልሳችሁ)
ላይ ውስጤ ቢጎዳ ጤናው እየራቀ
ችግር ቢያወይበኝ ልቤ እየዘለቀ
የሚቀመስ ባጣ ቢታጠፍ አንጀቴ
ጎጆ ለኔ ጠፍቶ መንገድ ቢሆን ቤቴ
ልጅ ዘመድ ቢታረዝ ቢራቆትም ኪሴ
የልምዷን አጥታ ብትታወክ ነፍሴ
ሰውማ አላመልክም አልልም ስላሴ!!
በበብቸኛው አምላክ ትጠበቅ ምላሴ!!!
እንደኔው ተረግዞ በማህፀኗ ኑሮ
ከዚያም የሚወጣ ደምን ተነካክሮ።
ሲጠባ ሲያቀረሽ አልፎ ልጅነቱ
ከሱም ሳይነጠል ሰገራና ሽንቱ
ባህሪው ሆኖ እያለ መብላት መተኛቱ
መገለጫው ሆኖ ፀፀት መዘንጋቱ
የታል ጌትነቱ? !!
የሱ አምላክነቱ?!
( ፍጡርን የምታመልኩ፣ አላህ ይመልሳችሁ)