🔴 የውይይት_ጥሪ 🔴 ከሰለፍዮች ውስጥ ለሚመለከታችሁ - በተለይ ለደሴ ወንድሞች እና ለነጀማል ያሲን
~~~~--====------======---------=======---------------
--
🔴👉 ነገር ለመቆስቆስ ሳይሆን መልካምን በማሰብ ፤ ለመራራቅ ሳይሆን ለመቀራረብ ፤ ለመለያዬት ሳይሆን ለመግባባት ስለሚጠቅመን እንወያይ ። ሁል ጊዜ ከሚጎረብጠን ሆዳችንን ከሚያመን ተራርቀን ሁላችንም ጀግና ባለመረጃ ከምንመስል አዎ እንገናኝና መስአላውን እንፍጨው እንሰልቀው የአዋቂና የጀግና ስራ እንስራ ። ከዚህ ውጭ ፍሬ አልባ ጭቅጭቅ በሸሪዓችን በጣም የተወገዘ ተግባር እንደሆነ ግልፅ ነው ። ይሁን እንጂ ጤናማ ውይይትና ክርክር ማድረግ ከተቻለ በዲናችን እንደማይከለከል የሚታወቅ ተግባር ነው ፡፡ ይህን አስመልክቶ ጌታችን አላህ እንዲህ ይላል፡-
" ادعُ إِلَى سَبِيلِ رَبِّكَ بِالْحِكْمَةِ وَالْمَوْعِظَةِ الْحَسَنَةِ وَجَادِلْهُمْ بِالَّتِي هِيَ أَحْسَنُ... " النحل: ١٢٥
“በዚያችም መልካም በሆነችው (ዘዴ) ተከራከራቸው፡፡” [አንነሕል፡ 125]
-----
ይህንንና መሰል ጠንካራ መረጃዎችን መሰረት በማደርግ እንድሁም ሰለፎቻችንም ከተለያዩ በቢደዓ ላይ ከነበሩ ሰዎች ጋር ተወያይተዋልም ፣ ተከራክረዋልም ፡፡
---
ለምሳሌ እንደሚታወቀው ታላቁ ሶሐብይ ዐብዱላህ ኢብን ዐባስ (رضي الله عنه) ከኸዋሪጆች ጋር፣ እንድሁም ዑመር ኢብኑ ዐብዲል ዐዚዝ " ከኸዋሪጆች ጋር፣ እንድሁም እነ ኢማሙ አህመድ ከሙዕተዚላዎች ጋር ያደረጉት ክርክር ለምሳሌ ያህል የሚጠቀስ ነጥብ ነው፡፡
=====
እናም ይህንን መሰረት በማድረግ ለጊዜው ዑዝር ቢል ጀህልን በተመለከተ ለመነጋገር ሙሉ ፍቃደኛ ነን ። የነዚህ ሰዎች አካሔድ አላማረኝም : ሳዳትን ሙርጅእ ካሉ እኛንም ማለታቸው አይቀርም በሚል ስጋትና ጭንቀት የዑለሞቹን አካሔድ ማንም ውርጋጥ እየተነሳ የተክፊሪ አካሔድ ነው እያለ ስለሆነ ፈረሱም ይሔው ሜዳውም ይሔው ጀግና ሁኑና በደሊል ተሰባስበን እንዬው እናገላብጠው ። በቁርአን በሃዲስ በሰለፎች ግንዛቤ እንስማማ ደዕዋችን አንድ ትሁን ።
-----
👉 አልኩህኮ በስጋት ኪሎህ ከሚቀንስ ከጭንቀት ከስጋት የተነሳ ይህንን አካሔድ የተክፊሪይ አካሔድ ነው እያልክ ከምትበጠረቅ ና እንገናኝና እንወያይ እስኪ እውነት የተክፊሪዮች መንሐጅ ከሆነ አብረን በመረጃ እንመልከተው አትፍራ ... ❗️
👉 በሽርኩል አክበር ማክፈር የተክፊርዮች ወይስ የዑለሞቻችን እምነት ነው .. ❓
=============
እስኪ ሐዲስ ቁርአንን መሰረት አድርገን እናም የአህሉ ሱናዎቹን ኪታብና ድምፅ ይዘን እንወያይበት የሚል ጥሪ እናስተላልፋለን ።
=============
🔴👉 ዑዝር ቢል-ጀህልን ሳትረዱ ከባድ ንግግር እየወረወራችሁ ስለሆነ ለእናንተ ሁለት ግምቶችን እንድንገምት ተገደናል ፡
🔴 አንዱ 🔴 ፡- መስአላውን በጥላቻ አይታችሁ በተክፊሪ መፈረጃችሁ
ይህ ደግሞ መስአላውን በቅጡ አለመረዳት ያመጣው ጣጣ እንደሆነ እናስባለን ..።
-
🔴 ሁለተኛው 🔴 መስአላውን የተክፊሪይ እንዳልሆ ገብቷችሁ ግን በእልህ ሙርጅአዎች እንዳትባሉ ከወድሁ ለመከላከል የተጠቀማችሁበት መሰሪ ዘዴ ነው ።
----
🔴 👉 እነዚህ የኛ ግምቶች ናቸው፡፡ አናንተ ስለእኛ የመሰላችሁን ልትገምቱ ትችላላችሁ ። እሱ አያስጨንቀንም ፤ እኛን የሚያስጨንቀን የተክፊሪይ መንሐጅ እያላችሁ በምታሰራጩት የቅጥፈት ዘመቻ ዑለሞቹ የተክፊሪይን መዝሐብ ቀራጭዎች መስራቾች እንዳታደርጓቸው እንሰጋለን ። ዑለሞቹን ወርፋችሁ ለ አህባሾችና ለሒዝብዮች የተክፊር አካሔድ እየሄዱ ነው የሚለውን ፀያፍ አስተሳሰብ እንድይዙ አመቻችታችሁላችዋል። ይህንን በመረጃ የታጨቀ የዓቂዳ አስተምህሮት ብልሹ የኸዋሪጅ ፊክራ አስመስላችሁ ይበልጥ ወደ ህዝብ በማስገባት እነ ኢማም ፈውዛንን እነ ኢማም ኢብን ባዝንና መሰሎቻቸዉን በሰው ዘንድ እንድጠለሹና በተክፊሪይነት እንድጠረጠሩ ለአህባሾች ድንጋ አቀብላችኋል ። ስለዚህ ነጥቡን በኪታቦቻቸውና በድምፆቻቸው አብረን እንመርምረው ።
------
ጥሪያችን እንድህ ነው፡፡
1,"""" አጠቃላይ በሽርኩል አክበር ዑዝር ቢል-ጀህል ተሰጥቶት በስያሜ ከነሽርኩ ሙስሊም ተብሎ ይሰየማልን ... ❓
2,, "" በሽርኩል አክበር ዑዝር ቢል-ጀህል ተሰጥቶት በዱንያ ላይ ሙስሊም እያስብለዉም ማለት እውነት የዑለሞች አካሔድ ወይስ የተክፊርዮች ብቻ ነው.. ❓
3 ,,,, " ሁጃ ማቆም እናንተ ጋር ምንድን ነው እስከምን ድረስ ነው...❓
ይህ ማህበረሰባችን ሁጃ ደርሶታል ወይስ አልደረሰውም ሁጃ ደርሶታል የምትሉት እስከምን ሲረዳ ነው ... ❓
-------
🔴👉 “ውይይት ለምን አስፈለገ?” ከተባለ ይህንን መንሐጅ የተክፊርዮች አካሔድ ነው እየተባለና ውዥንብር እየተረጨ ስለሆነ ጉዳዩ በመረጃ መቃኘትና ሪከርዱም ለህዝቡ መድረስ አለበት። መስአላውን በተክፊሪ ስም እየበተናችሁት ስለሆነ ይህ ድርጊታችሁ ለወገንም ፣ ለሃገርም፣ ለራሳችሁም ጭምር እጅግ በርካታና ከባባድ የዓቂዳ ግድፈቶችንና አደጋዎችን በራሳችሁም በወገንም ላይ እየጫናችሁ እያሰራጫችሁ መሆኑ ስለተሰማን ነው ፡፡ እናም “መልካም ነገር ታስተምራላችሁ ብለው ጥሩ ግምት አሳድረውባችሁ በሚያዳምጧችሁ ሙስሊሞችም ላይ ማደናገር እየፈፀማችሁ እንደሆነ ስለተሰማን ነው፡፡
----
ውይይቱን ለማስቀረት ብዙ ምክንያት ልታነሱ እንደምትችሉ እናምናለን ። " ሰለፎች አይከራከሩም ነበር አትበል እዲህ በልቁ ሙናዞራ ሃራም አይደለምና ሰለፎች ዲንን በሚረዳ መልኩ ፈፅመዋልና ።
የናቴን ቀሚስ ስላልለበስኩ ነው " የሚል የማፍረሻና የማምለጫ ሰበብ አትፈልጉ ። እኛ እንንቃለን ብለህም የምታስብ ከሆነ ቦቅቧቃነትህን መሸፈኛ እንደሆነ እንኳን ሌላው ሚስትህ ታውቅብካለች ። በውስጣችሁ ይሄንን ነጥብ መሠረት እያደረጉ የግል ባህሪያቸውንና ስሜታቸውን በመከተል ውኃ ለምን ቀጠነ ክሰል ለምን ጠቆረ አይነት የተጠናወታቸው ወንድሞች ስላሉ ያለ አቅማቸው እንደ ፊኛ የተነፋፉ ሰውን በትልቅ በቲንሹ እሪ እያሉ እየረበሹ ስለሆነ ይሔንን መስአላ ማስተንፈስ ይጠበቅብናል ። አዎ የጎንደር ቀረርቶውን ተውትና እንገናኝ ። መስፈርት ሁላችንም በተስማማንበት ። ሌላው የመጀመሪያውን ዙር ከዴሴ ወንድሞችጋ ይሁንና ቀጣይ ደግሞ አድማሱን እናሰፈዋለን ከደሴ ወደ ሁሉም ሰለፍዮች እናሰፋዋለን ከዚያም ከሌሎችጋ ... ❗️❗️❗️
👉 መልሳችሁን እየጠበቅን ነው