ለምንወዳቸው ሰዎች እነርሱ ሳያውቁ በሩቅ ዱዓ ከማድረግ በላይ ምን ከባድ ዉለታ ልንዉላቸው እንችላለን?
ጌታዬ የሁሉንም ሕይወት አሁን ካሉበት የተሻለ አድርግ። የጎደላቸዉን ሙላላቸው። ያሳሰባቸዉን ፍታላቸው። የቸገራቸዉን ስጣቸዉ። የከበዳቸዉን አግራላቸው።