የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት መግቢያ ውጤት ላስመዘገባችሁ ተማሪዎች!
የፋይዳ ተለዋጭ ቁጥራችሁን (Fayda FAN) በመጠቀም፤ ወደ ትምህርት ቤት በአካል መሄድ ሳይጠበቅባችሁ ባላችሁበት የዩኒቨርሲቲ እና የትምህርት መስክ ምርጫችሁን በቀላሉ መምረጥ እንደምትችሉ ታውቃላችሁ?
ለመምረጥ ይህን ሊንክ ይጠቀሙ፡ https://student.ethernet.edu.et/