⚠️ ስልክዎ ላይ አላስፈላጊ ማስታወቂያዎች (Pop-up Ads) አስቸግረውዎታል?
ብዙ ጊዜ አፕሊኬሽን ስንከፍት ወይም ኢንተርኔት ስንጠቀም ስክሪኑን የሚሞሉ ማስታወቂያዎች የሚመጡት አደገኛ አፖችን (Adware) በስህተት ስላወረድን ነው።
Chrome Setting ያጥፉ፦ ጎግል ክሮም ከፍተው Settings > Site Settings > Pop-ups and redirects ገብተው Block ማድረጋቸውን ያረጋግጡ።
ያልታወቁ አፖችን ያጥፉ፦ Settings > Apps ውስጥ በመግባት ስም የሌላቸውን ወይም አርማቸው (icon) ነጭ የሆነ አጠራጣሪ አፖችን ፈልገው Uninstall ያድርጉ።
የማይታወቁ ምንጮችን ይገድቡ፦ ከPlay Store ውጭ አፖችን በቀጥታ የሚያወርዱበትን (Install Unknown Apps) ፍቃድ ዝጉ።
#AndroidTips #TechHacks #MobileSecurity