🌐 DNS ምንድን ነው? 🆕
ኢንተርኔትንስ እንዴት ፈጣን ያደርገዋል?
ዲ ኤን ኤስ (Domain Name System) ልክ እንደ ኢንተርኔት ስልክ ማውጫ (Phonebook) ነው።
አሰራሩ፦ እኛ ብራውዘር ላይ google.com ብለን ስንጽፍ ኮምፒውተሮች አይረዱትም።
DNS ይህንን ስም ወደ ኮምፒውተሮች መለያ ቁጥር (IP Address: ለምሳሌ 142.250.190.46) ይቀይረዋል።
ፈጣን እና ደህንነቱ የተጠበቀ DNS፦ የኢንተርኔት አገልግሎት ሰጪዎች የሚሰጡት ዲኤንኤስ አዝጋሚ ሊሆን ይችላል።
የሚመከሩ አማራጮች፦ የ Cloudflare (1.1.1.1) ወይም የ Google (8.8.8.8) DNS በስልክዎ ወይም ራውተርዎ ላይ በመቀየር ፈጣን እና ደህንነቱ የተጠበቀ ብራውዚንግ ማግኘት ይችላሉ።
#Networking #DNS #InternetTips #ITBasics