🎣 Phishing (የማታለያ ሊንክ) ጥቃትን እንዴት በቀላሉ መለየት ይቻላል?
ሀከሮች የይለፍ ቃልዎን እና የባንክ መረጃዎን ለመስረቅ ትክክለኛውን ድረ-ገጽ አስመስለው የውሸት ሊንክ ይልካሉ።
የድረ-ገጹን አድራሻ (URL) በትክክል ይመልከቱ፦ ከመንካትዎ በፊት ስሙን አስተውሉ። ለምሳሌ ከtelegram.org ይልቅ telegraam.org ወይም tlgrm-security.com ብለው ሊያሳስቱ ይችላሉ።
የአስቸኳይ ስሜት የሚፈጥሩ ጽሑፎች፦ "አካውንትዎ በ24 ሰዓት ውስጥ ይዘጋል" ወይም "ገንዘብ ተሸልመዋል አሁኑኑ ይክፈቱ" የሚሉ መልዕክቶች አብዛኛውን ጊዜ ወጥመዶች ናቸው።
መረጃ ከመሙላትዎ በፊት ማረጋገጥ፦ ሊንክ ተጭነው በሚከፈተው ገጽ ላይ በፍጹም ፓስወርድ፣ OTP ወይም የባንክ ሚስጥር ቁጥር አያስገቡ።
#CyberSecurity #Phishing #OnlineSafety #InfoSec