ጥንቅሻ✍🏼🦋


Kanal geosi va tili: Efiopiya, Inglizcha


ውስጣዊ የህሊና ድምፅ"
Get it down….
Owner/writer 👉🏻 @sumey_afedlu
የመወያያ Group👉🏻 https://t.me/+AWrWNOeYxLpjMWM0
Since January,14,2024

Bog‘liq kanallar  |  O‘xshash kanallar

Kanal geosi va tili
Efiopiya, Inglizcha
Statistika
Postlar filtri


ካነበብኩት


ቢልልኝ ብዬ እንጂ
ነገ የኔ ቢሆን
.
.
እስከሚሰፍርልኝ
.
እዛ የዘነበው ፣ለኔ ቢያካፋልኝ
ይሀው እፈጋለሁ
ሲበላ ሲጠጣ
ከዳር ሁኜ እያየሁ....


ከወደድኩት😩


✍️Adhanom Mitiku


ሀዘን ቤቴ ሆኖ
ሀሴት ይቀፈኛል፣

መወደድ መፈቀር
መሳቅ እና ማረፍ፣

ዉሸት ይመስለኛል
ዛሬን ደስ ካለኝ
እንደው ፈገግ ካልኩኝ

…አላቅም

ብቻ ግን ከደስታ…
ሀዘን ደስ ይለኛል


Reposting‼️

A struggle is a struggle
.
ሽንኩርት ሲከትፍ ቢላዋ የቆረጠዉ እና እንጨት ሲፈልጥ እጁ የተቆረጠ ሰዉ ሁለቱም “ምን ሆነህ ነዉ?” ቢባሉ “እጄ ተቆርጦ ነዉ” ይላሉ፥
.
ባለ ሽንኩርቱም፡ ባለ መጥረቢያዉም ይደማሉ፣ ይቆስላሉ፡ ቁስላቸዉን ያስታምማሉ፥
A struggle is a struggle

©️

3k 1 18 3 57

ትንሽ ብቻ እኮ ነው የቀረኝ
.
.
ስለዚህ ጠብቁኝ አንድ ሁለት አመት…ቢበዛ አስር አመት

አትኑሩ ጥላቹኝ ጠብቁኝ…ትንሽ ብቻ ጠብቁኝ….


የማስበዉ እና የምኖረዉ ህይወት ከመለያየቱ የተነሳ ሀሳቦቼን የሚያስብልኝ ሌላ ሰዉ ኑሮዬን ሚኖርልኝ ሌላ ሰዉ ይመስለኛል

ወይ ሀሳብ ወይ ሰዉነት አበድሩኝ በሞቴ!!


ከወደድኩት


ጓደኝነት is so much beyond That, it is not something that comes with Proximity, Familiar Faces or Just random Shared moments. It is something Sacred, slow-grown, soul-tested and Heart Held.

I believe የሆነን ሰው ጓደኛ ብሎ መጥራት በራሱ ለልብ የሆነ ሸክም ያለው ይመስለኛል Like a silent Promise. “We’re safe with each other” የሚል ዕምነት እና when we call someone who is not “a Friend” I feel like we Tire out Hearts with Expectations they were Never meant to Carry….
©️

3.1k 1 27 15 44

ከወደድኩት✨


ጊዜ ለተስፋ መቁረጥ ያበድራል!!

እንደ ደንቡ ለመኖር እንፍገመገማለን እንጂ፣

እንደ ደንቡ…

እኛም ያለንን ተጣጥረን ከጊዜ ለመበደር መከራ እናያለን፣ ጊዜ ሀያል የሚሆንበት ተስፋ ሲይዝ ነው፣

ካልሆነ ጊዜ ያን ያህል ሀይል የለውም፣ ተስፋ መሳሪያው ነው..

የጊዜ አምነዋለው፡ ተስፋዬን ጊዜዬን አልፈራውም ፡

ያለዚያ ግን ጊዜ ለተስፋ መቁረጥ ያበድራል

7k 2 20 1 23

Maybe in another life we don’t have to leave home for a better future…


“የማያውቁት እንዴት ይናፍቃል?”
.
.
ልክ ደስ እንደሚል ህልም፣ ሳትጨርሱት ቀድማቹ እንደነቃቹ፣ መልሶ መተኛት እንደሚያስመኝ የጋራ ትናንት፣ የታቀደ ነገ የሌለበት፤

So maybe one day,
when the ache just feels right,
When my chest feels Full and Empty at the same time, That’s when I see him, That’s where He will be…

እሱን መናፈቄ፤ በዝምታ መውደድ በሆነበት ቅጽበት…


እኔ እና እኔ ብዙ ትዝታ አለን የማልረሳቸው በቀናት ክምር ውስጥ መአት ሀሳቦች መአት ደሞ አለመሆኖች፣
.
ኖሬ ኖሬ ለማለት ብዙ እድሜዬ ባይሄድም፤ ትዝታው አልቀረልኝም ፤ የማስታውስው ወደሇላ የሚመልሰኝን በአቅሜ ይዣለው
.
.
ልቤ ደከመ ፣ ጉልበቴ አለቀ ፣ መልኬ ረገፈ ፣ ጸጉሬ ሳሳ ፣ የሄን ሁሉ ባልልም በአቅሜም ቢሆን እኔ ከኔ ጋ የተጓዝኩት ትዝታ አለኝ፤
.
ነገም ደሞ ነገ ሆኖ ዳግም ትዝታን ፤ ሊሰራ እቺን ታክል ኑሬ ቋጥሬ በትናንት መሀረብ ያስቀመጥኩት ፣
እኔ ከ እኔ ጋ ትዝታ አለኝ…




የህመም መጨረሻው መደንዘዝ ነው፣ ተጨንቄ ስጨርስ ነው ለምንም ነገር ማሰብ ያቆምኩት።


Video oldindan ko‘rish uchun mavjud emas
Telegram'da ko‘rish
✨✨


The crumbs of myself kept falling apart and I can’t keep record of myself.

So no revenge because I turned into the very thing I
swore I’f never become!!
©️


ከወደድኩት

20 ta oxirgi post ko‘rsatilgan.