♦️ኢስላማዊ ስርዓቶችና መልካም ምግባሮች
▪️የአነጋገር ስረአቶች
〰 〰 〰 〰
♦️የሰማውን ሁሉ አለማውራት፣
➡️ነብዩ ስለሏሁአለይሂ ወስለም እንድህ ብለዋል የሰማውን ሁሉ ማውራት ለአንድ ሰው በቂ ሀጢአት ነው። በሌላ ዘገባም እንድህ ብለዋል የሰማውን ሁሉ ማውራት ለውሽታምነቱ በቂነው።
📚(ሙስሊምዘግቦታል
♦️እውነተኛ ቢሆን እንኳን ክርክርን መተው፣
➡️ነብዩ ስለሏሁ አለይሂ ወሰለም እንድህ ብለዋል። እውነተኛ ቢሆን እንኳን ክርክርን የተወ የጀነት ዙሪያ ቤት እንደሚኖረው ዋስ እሆንለታለሁ።
📚(አቡዳውድ ኢብኑ ማጃህ ዘግበውታል
♦️ሰዎችን ለማሳቅ ብሎ ከመዋሸት መጠንቀቅ፣
➡️ነብዩ ስለሏሁ አለይሁ ወሰለምእንድህ ብለዋል ሰዎችን ለማሳቅ ብሎ የሚዋሽ ሰው ወየውለት ወየውለት።
📚አቡዳውድ አህመድ ቲርሚዚይ ዳሪሚይ ዘግበውታል
♦️ንግግርን ለታላቅ ቅድሚያ መስጠት:-
➡️ራፊዕ ኢብን ኽዲጅና ሰሕል ኢብን ሀስማ እንደዘገቡት አብደሏህ ኢብኑ ሰሕልና ሙሐይሳ ወደኽይበር በሃዱበት ተለያዩና አብደላህ ተገደለ ከዚያ አብዱራሕማን ሁወይሳና ሙሐይሳ ወደ ነብዩ ሰለሏሁአለይሂ ወስለም በመምጣት ስለጓደኛቸው ለመናገር አብዱራህማን ሲጀምር ከሌሎች ልጅ ነበርና ነብዩ ስለሏሁአለይሂ ወሰለም ታላቅን አስቀድም አሉት።
📚ቡኻሪ ሙስሊም ዘግበውታል
♦️ንግግርን አቋርጦ ጣልቃ አለመግባት
➡️አቡሁረይራ እንዳሉት ነብዩ ስለሏሁአለይሂ ወሰለም ተቀምጠው ለህዝቦች ንግግር እያደረጉ ሳሉ አንድ የገጠር ሰው መጣና ቂያማ መቸነው ? አላቸው ነብዩ ስለሏሁአለይሂ ወሰለም መልስ ሳይሰጡት ንግግራቸውን ሲቀጥሉ አንዳንድ ሰው ሰውዬው ያለውን ሰምተዋል ምላሽ ያልሰጡት ግን ንግግሩን ስላልወደዱነው አሉ። አንዳንዱ ደግሞ ኧረ አልሰሙም አሉ ።ነብዩም ስለሏሁአለይሂ ወሰለም ንግግራቸውን ከጨረሱ በሗላ ስለቂያማ የጠየቀው የት አለ? አሉ እነርሱም ይሀውና የአላህ መልእክተኛ ሆይ አላቸው እሳቸውም አደራ ሲጠፋ ቂያማን ተጠባበቅ አሉት እሱም እንዴት ነው የሚጠፋው? ሲላቸው እንድህ ብለው መለሱለት ጉዳዮችን የማይገባቸው ሰዎች ማስተናገድ ሲጀምሩ ቂያማን ጠብቅ አሉት።
📚ቡኻሪ ዘግቦታል
♦️በርጋታ መናገር:-
➡️ አኢሻ - ረዲዬሏሁ ዓንሃ እንዳስተላለፈችው የአላህ መልእክተኛ ልክ እናንተ እንደምታደርጉት እያከታተሉ አያወሩም ነበር። በንግግራቸው ክፍተት እያደረጉ ግልጽ አድርገው ስለሚያወሩ ንግግር ልባቸውን አድማጭ ይሸመድደዋል።
📚ቡኻሪ ሙስሊም ዘግበውታል።
♦️ድምጽን ዝግ በማድረግ በቀስታ መናገር
➡️አሏህ ሱብሃነሁ ተዓላ እንድህ ብሏል
وَٱغْضُضْ مِن صَوْتِكَ ۚ إِنَّ أَنكَرَ ٱلْأَصْوَٰتِ لَصَوْتُ ٱلْحَمِيرِ
« ከድምጽህ ዝቅ አድርግ፡፡ ከድምጾች ሁሉ አስከፊው የአህዮች ድምጽ ነውና፡
♦️ሰዎች ሊረዱት በሚችሉ አቅም ማናገር
➡️ዓሊይ ረዲየሏሁ አንሁ እንድህ ብለዋል ሰዎች በሚረዱት አነጋግሯቸው አላህና መልእክተኛው በንግግራችሁ ምክንያት እንዲስተባበሉ ትፈልጋላችሁን?
📚ቡኻሪ ዘግበውታል
♦️አድማጭ እስኪሰማ ንግግርን መደጋገም:-
➡️አነስ እንደዘገቡት ነብዩ ስለሏሁአለይሂ ወሰለም አንድን ነገር ሲናገሩ አድማጭ እስኪረዳ ሶስት ግዜ ይደጋግሙ ነበር።
📚(ቡኻሪ ዘግቦታል
♦️ከንግግር በፊት ሰላምታን ማስቀደም:-
➡️ነብዩ ስለሏሁአለይሂ ወሰለም እንድህ ብለዋል ሰላምታ ከንግግር ይቀድማል።
📚(ቲርሚዚይ ዘግቦታል
♦️ሶስት ሰዎች አንድ ላይ ካሉ ሁለቱ ተነጥለው ማውራት የለባቸውም :-
➡️ነብዩ ስለሏሁአለይሂ ወሰለም እንድህ ብለዋል ሶስት ከሆናችሁ ከሌሎች ሰዎች እስክትቀላቀሉ ሁለታችሁ ለብቻ በግል እንዳታወሩ አንዱ ይከፈዋልና።
📚(አቡዳውድ ቲርሚዚይና ሃኪም ዘግበውታል
♦️ጆይን በማለት ወደ ቻናላችን ይቀላቀሉ
➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷
https://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru