አብይ በፓርላማ ካደረገው ንግግር መገንዘብ የሚቻለው
፣
1)አባይ ሚዲያ የተባለ ሚዲያ የቀድሞው ደህንነት መስሪያ ቤት ያቋቋመው ነው።
2)የሀገር መከላከያ ልክ እንደምክር ቤት ስላልሆነ ከያንዳንዱ ብሄር የግድ እኩል ውክልና ሊኖረው አይችልም።የትግራይ ክልል በህዝቡ ቁጥር ልክ የሰራዊት አመራር ሊኖረው ይገባል።
3)ከሹመት(መጋቢት 24/2010) ጀምሮ በ2 አመት ተኩል ጊዜ ውስጥ የመንግስትን ትኩረት የሳቡ 113 ጎላ ያሉ ግጭቶች ተከስተዋል። ከነዚህ ውስጥ 37ቱ በኦሮሚያ 23ቱ በአማራ ክልል፣ 15 በቤኒሻንጉል፣ 14 በአዲስአበባ የተከሰተ ነው።ከነዚህም ውስጥ ባሌና ሞጣ ላይ የተከሰቱት ሀይማኖትን መሰረት ያደረጉ ናቸው።
4)አብዲ ኢሌ ከ30 ሺ በላይ ልዩ ሀይል ነበረው
5) ድሉ ወደእብሪትና ትእቢት ሊወስደን አይገባም።ድል ወደመናጠቅ እንዳንገባ የድል ጮቤ መርገጥ ማቆም አለብን።
6)ከትግራይ ህጋዊ ፓርቲዎች በስተቀር ትግራይን አንድም ሰው እንዲያስተዳድር አንፈልግም አናደርገውምም። ስለጦርነቱ ከህጋዊ የትግራይ ስራ አስፈፃሚ ዶ/ር ሙሉ ጋር ድርድር አድርገናል።
7)ህገመንግስቱን ማስጠበቅ
8)የኤርትራ ህዝብ ራቁት የነበረውን የሰሜን እዝ ወታደር አብልቶታል፣አልብሶታል፣አስታጥቆታል።
9)የሚኒስትሮች ምክር ቤትና ስራ አስፈፃሚውን ሳንድዊች አድርገን (መሀል ላይ ትተን) የውስጥ ምክክር እያደረግን ከህዝብ ጋር ተገናኘን(ወደህዝብ ወረድን)
10)በሚስጥር የሪፐብሊካን ጋርድ አቋቁመናል።መከላከያን በአዲስ ለማደራጀት ሚስጥራዊ ስራ ሰርተናል። ከፍተኛ፣ መካከለኛና ዝቅተኛ ብለን አመራሩን በ3 ከፍለነዋል። አዳዲስ መሳሪያዎችንም ታጥቀናል።
፣
አስተያየት:በበኩሌ የሞጣውን ጥቃት እንደተራ ግጭት ብሎ መቁጠሩ እና ሙስሊም የሚበዛባቸው ብሄረሰቦች በመከላከያ ውስጥ አናሳ ሆነው እንዲቀጥሉ የሚያበረታታ ስርአት ማስቀጠሉን አልወደድኩለትም።የአባይ ሚዲያን ምንነት ማጋለጡ እና ድሉ ወደእብሪትና ትእቢት ሊወስደን አይገባም ማለቱን ግን ወድጀዋለሁ። አሃዳውያን በሚፈልጉት መልኩ ህገመንግስቱ ከተቀየረ አብይ መጀመሪያ የሚጣላው ከኢትዮጵያ ሙስሊም ጋር ነው። ከዚህ በኋላ አብይ መስራት ያለበት በዋናነት ከፌደራል ሀይሎች ጋር ነው፣ የትኩረት አቅጣጫውም የተዳከመውን ፌደራሊዝም መጠገንና ማከም ላይ መሆን አለበት። የመገንጠል እና የዘውጌ አክራሪነትን ግን ቢያስወግድ ጥሩ ነው።
፣
ሕዳር 21/2013 የፓርላማ ውሎ
፣
T.me//tewhidandmanner