ማስታወሻ!
፣
ሸር ይደረግ
፣
ትልቅ ሆነህ ሳለ ትልቅ የሚያደርግህን መንገድ አትዘንጋ!!ተሳስተህ ሰው አታሳስት
፣
አሁን አሁን በተጨባጭ የምመለከተው አንዳንድ ሰዎች ተሳስተው እያሳሳቱ ይገኛሉ። ከነሱ የተለየ አቋም ያንፀባረቁ ሰለፊዮችን ያለአግባብ በመውጋት የሚገኝ "ሰለፊያነት" ብዙ ርቀት አያስጉዝም።
፣
ልዩነት ካለህ በአግባቡ ግለፅ።ከዚያ ውጭ የፈረስክን ልጓም ገታ አድርገው። ተሳስተህ ሰው አታሳስት። በነገራችን ላይ ተህዚር የምናደርግበት መንገድ ከመንሃጀዳእዋ ተለይቶ የማይታይ መሆኑን ማሰብ ይኖርብናል። ትልቅ ሆነህ ሳለ ትልቅ የሚያደርግህን መንገድ አትዘንጋ!! ደግሞም ሰውን ስትሀይስ ሂስህ ወዳንተ ዞሮ አንተኑ ሊያስተችህ የሚችል መሆን የለበትም።
፣
ትልቅ ሰው አንዴ ይሳሳታል። ግን እንዴት በዚያ ላይ ይዘዎትራል?