ARBA MINCH UNIVERSITY dan repost
ወደ አላህ ተጣሪ ሁን!!
ጥሩ የመናገር፣የማስረዳት እና የመፃፍ ክህሎት የተሰጣቹህ ወንድም እህቶች ግን አላህ ትልቅ ውለታን ውሎላቹሃልና ለናንንተ የምመኝላቹህ ነገር የተሰጣቹህን ጥበብ(ሒክማ) ኢስላምን ለማስተማር እንድትጠቀሙበት ነው። ያኔ በሁለቱም ሀገር ደስተኞች ትሆናላቹህ።የሆነ ጊዜ I think final project እያቀረብን ይመስለኛል የአንድኛው ልጅ አቀራረብ በጣም አስደመመኝ!ሀቂቃ ምናለ ይሄ ልጅ ኢስላምን ወፍቆት ዳዒ ቢሆን ብየ ተመኘሁኝ። ምን ልላቹህ ፈልጌ ነው አንዳንዶች ግሩም የሆነ ተሰጥቶ፣የመናገር፣የመፃፍ ብቃት እያላቹህ ነገር ግን የት ላይ ማዋል እንዳለባቹህ ባለማወቃቹህ እያላቹህ እንደሌላቹህ ሆናቹሃል!! የተሰጣቹህን ታለንት ለኢስላም አውሉት፣ወደ አላህ ተጣሩበት