ነጃሳው የበዛበት የቲክ ቶክ ግቢ ውስጥ የረባ ያልረባውን የምትሰሙና የምትመለከቱ ወንድሞችና እህቶች አሏህን ፍሩ ! ሁሉም ነገር አልፎ የቀብርን አፈር መንተራስ ይመጣል ፣ ይሄ ሁሉ አክትሞለት አሏህ ፊት መቆም ይከሰታል !
አሏህ ነገራችንን ሁሉ ተመልካች ነው !
እዚህ መንደር እውነተኛን ደስታ ማግኘት የሚታሰብ አይደለም ። የረከሱ እርኩሳንን መመልከትና መከታተል ከአማኞች ክብር ጋር የማይሄድ ምግባር ነው ። ነፍስን የሚያረክስ ጎጂ ልማድ ነው !
እናንተ አማኞች ሆይ ፣ የተከበራችሁ ናችሁና የረከሰውን ለሚገባው ተውት !
ወደ እምነታችን ፣ ወደ ክብራችን እንመለስ !