ከሌለበትስ ?
የሆነ ሰዓት ላይ ሁላችንም ሽር ጉድ ያልንለት ፣ ልባችንን የሰጠነው የሆነ ጉዳይ ይኖረናል ብዬ አስባለው ነገር ግን ስንቶቻችን እንሆን በዛ በጓጓንለት ጉዳይ ውስጥ የጌታን መኖር ያስተዋልነው 🤔 ? ዳዊት ጥላቶቹን ድል የሚያደርገው በተዋጊዎች ብዛት ሳይሆን በእርሱ አብሮነት ምክንያት እንደሆነ ስለሚያውቅ፤ ከየትኛውም ጦርነት በፊት የእግዚአብሔርን መኖር ይጠይቅ እንደነበር መጽሐፍ ይነግረናል፤ የተወደዳቹ የአባቴ ልጆች እንዲሁ ገንዘቡ ስላለ ወይ ደግሞ ያሰባቹትን ነገር የማድረግ አቅሙ ስላላቹ ብቻ ራሳቹን አምናቹ ምንም ነገር አትጀምሩ... ከሁሉም በፊት " አንተ አለህበት ወይ " ማለትን ልመዱ።
@thedayofPentecost

እርሱ ያለበት ጉዳይ ነው ሚበጀን
@thedayofPentecost
@thedayofPentecost