አንድ ሰሞን 💪🔥..... 😞🙇
መፀለይ ታዞትራላቹ ፣ ውስጣቹም በመንፈስ ቅዱስ ሀይል ይቀጣጠላል የሚደንቁ ህልሞችንና ራዕዮችንም ማየት ትጀምራላቹ ፣🔥 ነገር ግን ይሄ ከአንድ ሰሞን አያልፍም ደግሞ ወደዛ ወደማቶዱት ህይወት ትመለሳላቹ... መድከም ትጀምራላቹ🙍 ያንን ትጋታቹን ትጥሉታላቹ፣ ኃጢአት Normal ይሆንባቿል ብቻ ብዙ ነገር... አሁን በዚህ አይነት ድካም ውስጥ እያለፈ ያለ ሰው ካለ የምለው ነገር በደንብ ይገባዋል ብዬ አስባለሁ ፤ " ግን ለምንድነው ምደክመው ? " የብዙዎቻቹ ጥያቄ ነው እስቲ ላንዳፍታ ይሄ ጥያቄ በውስጣቹ የሚፈጠርባቹ ልጆች ጥቂት ጊዜ ወስዳቹ ዙሪያቹን ተመልከቱ...የአባቴ ልጆች እናንተ አላስተዋላቹም እንጂ እኮ የእናንተ አድካሚዎች በዙሪያቹ ነው ያሉት ለምሳሌ ጓደኞቻቹ ፣ የ social media አጠቃቀማቹ እና ሌላም... የተወደዳቹ እንደ ወንድም የምትሰሙኝ ከሆነ አንድ ምክር ልምከራቹ፤ እንድትደክሙ ከሚያደርጓቹ ነገሮች መካከል ራሳቹን አርቁ በቃ ወስኑ ፤ አውቃለው ከለመዳቹት ነገር መለየቱ ያማል ነገር ግን እያመማቹም ቢሆን
ሳታውቁት ዛሬ ላይ ሀይላቹን እያደከሙባቹ ካሉ ነገሮች ፈጥናቹ ራሳቹን አድኑ።
@thedayofPentecost