የቅጥር ማስታወቂያ
አዲስ ሚዲያ ኔትዎርክ ከዚህ በታች ሚከተሉትን የስራ መደቦች ላይ ላይ አመልካቾችን አወዳድሮ በቋሚነት ለመቅጠር ይፈልጋል ።
ማ ሳ ሰ ቢ ያ ፡-
1. አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ ቀናት ዉሰጥ የትምህርት ማስረጃችሁን ዋናዉንና የማይመለስ ፎቶኮፒ በመያዝ በተቋሙ የሰው ኃብት ስራ አመራርና ልማት ዳይሬክቶሬት ስር በሰዉ ሀብት ስራ አመራር ዲፓርትመንት ቢሮ ቁጥር 05 ድረስ በመምጣት እንድትመዘገቡ እናሳስባለን፡፡
2.ከግል ድርጅቶች የሚቀርብ የስራ ልምድ ማስረጃ የስራ ግብር የተከፈለበት ስለመሆኑ ከግብር ሰብሳቢ መ/ቤት ማስረጃ ማምጣት ይኖርባቸዋል፡፡
3.የስራ ልምድ የሚጠይቀዉ ከወጣዉ ክፍት መደብ ጋር ቀጥተኛ የሰራ/ች መሆን አለበት፡፡
4.የምዝገባ ቀን ከታህሳስ 28/ 2017 ዓ.ም እስከ ጥር 9 ቀን 2017 ዓ.ም ድረስ።
5.የፈተና ቀን በዉስጥ ማስታወቂያ ይገለጻል ፤
6.ለበለጠ መረጃ አድራሻ አምስት /5/ ኪሎ ማርያም ፊት ለፊት ማህበረ ቅዱሳን ህንጻ ጎን ወይም በ 0111551848 ይደውሉ፡፡
@tikvah_tena | @tikvah_vacancy
@tikvah2024 | @tesphamusic
@e_pharma1 @pharma_sales
ለጥያቄ ወይም አስተያየት
👇