ለዩኒቨርስቲ መምህራን የቀረበ የምርምር ስኮላር ጥቆማ
የFulbright 2026-2027 የአፍሪካ ምርምር ስኮላር ፕሮግራም ይፋ ሆኗል።
ፕሮግራሙ ሁለት አይነት አሰጣጦች ሲኖሩት በመጀመሪያው ፕሮግራም ዶክትሬት የሚጠይቅ (Post-doctoral) ሲሆን ሁለተኛው ፕሮግራም የማስተርስ ድግሪን የሚጠይቅ ነው።
በሁለቱም ፕሮግራሞች ማመልከት የሚችሉት የዩኒቨርስቲ መምህራን (ሌክቸሮች) ናቸው።
የቆይታ ጊዜው እንደ ፕሮግራሙ አይነት ሲለያይ አመልካቾች ከነሐሴ 2026 በኋላ እና ከመጋቢት 2027 በፊት በአሜሪካ ተገኝተው ምርምራቸውን መጀመር መቻል አለባቸው።
የዕድሜ እና የፆታ ገደብ እንደሌለው የተገለጸ ሲሆን አመልካቾች ከJuly 31, 2025 በፊት ማመልከት ይጠበቅባቸዋል።
ይህ ዕድል ሚመለከታችሁ ዝርዝሩን ከኢንባሲው ድረ-ገጽ 👉https://surl.li/qudtze ላይ ማግኘት ትችላላችሁ።
@Tikvahethmagazine @tikvahmagbot