……………/
ካንተ ለመራቅ እጅግ ብዙ ቀናት ከራሴ ጋር ቃልኪዳን ገብቻለሁ ....አይገርምህም ወዳንተ አጥብቄ እቀርብ የነበረው በነዛ በማልኩባቸው ቀናቶች ነበር
በመርሳት ውስጥ አጥብቆ ማስታወስ እንደነበር አልገባኝም ነበር
በመተው ውስጥ የተሸሸገ መፈለግ እንዳለም አልተገለጠልኝም
ከልቤ ላስወጣህ ላርቅህ ልተውህ በማልኩ እለት ነው ለካ ጠቅልለህ ልቤ ውስጥ ግዛት የመሰረትከው
አንዳን ሰዎች በረሳናቸው መጠን አብረውን አሉ
በተውናቸው ልክ አጥብቀው ይይዙናል
/ትንሳኤ ዘ ኢትኤል/
:
:
:#……… ደፍሪን የሚፈለፍል ፣ ህግ ይውደም
………… ጠንካራና ማስተማርያ ቅጣት እንሻለን!!!
ፍትሕ !!