💫🦋
:
:
:
ከሆኑ አመታት በኃላ ያቺን ሴት ፈገግ ብዬ አያታለው ፣ ለዚህም ነው ዛሬ ካልሆኑልኝ ነገሮች ጋር ግብ ግብን ማልወደው ………!
"እናቴ ይህን እኮ አሳካው " በምትለኝ ያቺ ሴት ውስጥ አእላፍ የደስታ ዝማሬ ነፍሴ እንደምታሰማ ታውቆኝ ነው ፣ አስጎንብሶኝ ለሚያልፍ ፈተና ቀና ምለው ………!
"እማ አየሽ " ስትለኝ ሳያት ፣ ያልተዛነፈ የሰውነት ሚዛን የሴትነት ፍካት አነብባትና እንደ አዲስ ልቤ ውስጥ የሚያብበውን አበባ ተሰምቶኝ ነው ዛሬ ለሷ ለመብቃት የማሳልፈው መንገድ ማይደክመኝ ……!
ያልታዩኝን ከተራራው ጀርባ ያሉ አዳዲስ ውብ ዓለሞች ማያጓጉኝ ማይባት ነፍስ እቅፌ ውስጥ ስለማበቅል ነው ………!
አሁን ህልሜ ……… ከሶስት ጨለማዬ ውስጥ ወጥታ በእጆቼ ፣ በነፍሴ ከምሰራት ውብ ሴት ነፍስ ውስጥ ነው ……
tizta/@tiztawe