🦋
በሁለት ፍጡራን ማሃል ያለ ፀብ ውስጥ ወቃሽ እንጂ ተፀፃች አለመኖሩ ፣ ፍቅራዊ ይቅርታ ብርቃችን ሆኖዋል !
ተበደልኩ እንጂ በደልኩን እንደነውር ማየታችን እንደ ትውልድ ዋጋ እያስከፈለን ነው እናም እያስከፈለንም ይቀጥላል ……… መረታትንና ዝቅ ማለትን እንደ ድል መቁጠ እስካልጀመርን ድረስ !
tizta/@tiztawe