#አስተማሪ_ታሪክ
ባሏን መግደል ያሰበችው ሴት......
አንዲት ሴት አንድ ቀን ወደ እናቷ ትመጣና ስለ ባሏ እያማረረች ❝እማዬ ባሌ ህይወቴን ወደ ሲኦል ቀይሮታል.....ያገባሁት የወደድኩት ሰው አይደለም....ተለውጧል! እማዬ በጣም ጠልቼዋለሁ!❞ እናትየው ለልጇ እንዲህ አለቻት ❝ወድ ልጄ ይህ ያንቺ ህይወት ነው። እንደ ልጅነትሽ ምን ማድረግ እንዳለብሽ ልነግርሽ አልችልም ..... ምንም ይሆን ምንም ማድረግ ያለብሽ የራስሽን ምርጫ ነው ግን እኔ እናትሽ እንደመሆኔ ሁሌም ከጎንሽ ነኝ!❞ ልጅ እንዲህ ብላ መለሰች ❝እማዬ ትዳሬን ማቋረጥ እፈልጋለሁ።
ባለቤቴን ብፈታው ሰዎች ስለ እኔ አሉባልታ ያወራሉ.... ባሌ ቢሞት ግን ማንም በእኔ ላይ ከጀርባዬ አያወራም።.....❞ እናት ልጇን ❝ወድ ልጄ ለችግርሽ መፍትሔ አለኝ። እንባሽን😢 ጥረጊና እንድረዳሽ ፍቀጂልኝ?❞
ልጅቷ እንባዋን እየጠራረገች እናቷ ያመጣችውን መፍትሔ ለመስማት ቸኮለች ❝እማዬ እባክሽ ንገሪኝ❞ እናትየው ተነስታ ወደ ኩሽና ሄደች እና ተመልሳ መጥታ ለልጇ በውሃ የተሞላ ትንሽ ብልቃጥ አሳየችና ❝ይሄ ለችግራችሁ መፍትሄ ነው!❞
ግራ የተጋባቺው ልጅ ❝ይሄ ምንድነው? ይሄ እንዴት ነው ችግሬን የሚፈታው!❞
እናትየውም.....
❝ይሄ ጠርሙስ ውስጥ መርዝ አለ....በየጠዋቱ የባልሽ ምግብ ውስጥ ጠብ አድርጊበት እና ፈሳሹ ሲያልቅ ባልሽ ይሞታል እና ችግርሽ ይፈታል!❞ አለቻት። ልጆቷ ትንሿን ብልቃጥ ከእናቷ ለመውሰድ እጇን በደስታ ዘረጋች፣ እናቷ ጭንቅላቷን እያወዛወዘች ❝ይሄን መርዝ ከመውሰድሽ በፊት ቃል እንድትገቢልኝ እፈልጋለሁ!❞
ልጆቷ ❝ምን አይነት ቃል?❞
እናትየውም ❝ባልሽን በየቀኑ ይሄን የመርዝ ጠብታ ስትመግቢው...... ከ20 like❤ በኃላ ይቀጥላል....