YouTube or TikTok ላይ ከ4 or 5 አመት በፊት post የተደረገ ዘፈን or something በአጋጣሚ አግኝታችሁ comment ላይ ስትገቡ hate comment እና ዘረኝነት አታገኙም specially ዘረኝነት አይገኝም እና ጥላቻ እና ዘረኝነት ከድሮ የነበረ ቢሆንም በይበልጥ የተስፋፋው በ2 እና3 አመት ውስጥ ነው ለዚህ ተጠያቂው የኛ generation ጭምር ነው የሆነ አካል ላይ ጥቃት ሲፈፀም የእኔ ወገን ተጎዳ ከማለት በቀር እንደ ሀገር ማሰብ ባለመቻላችን የተፈጠረ ችግር ነው ያው ጉዳት ያደረሰው አካል አንደኛ ደረጃ ተጠያቂ ቢሆንም ………. ብቻ ወደ ኃላ ተመልሰን አንድ እንድንሆን ፈጣሪ ይርዳን mtsm 🙏🏾