ለትሬኒ ባንከርስ የቃለ-መጠይቅ ፈተና ጥሪ!
ፀሐይ ባንክ አ.ማ. በትሬኒ ባንከር የሥራ መደብ ሠራተኞችን አወዳድሮ ለመቅጠር ባወጣው ማስታወቂያ ተመዝግባችሁ ሁለተኛ ዙር በአካል 📍ባህር ዳር የተሰጠውን ፈተና ወስዳችሁ 60 እና ከዚያ በላይ ውጤት ያገኛችሁ ተወዳዳሪዎች ለቃል ፈተና ማለፋችሁን እንገልጻለን፡፡
ከዚህ መልዕክት ጋር ስማችሁ የተዘረዘረ ተወዳዳሪዎች ከስማችሁ ትይዩ በተጠቀሰው 📆ቀን እና ⏰ ሰዓት📍 ባህር ዳር NOC አከባቢ በሚገኘው ድባንቄ የገበያ ማዕከል ሕንፃ ላይ ባለው የፀሐይ ባንክ አ.ማ ባህር ዳር ዲስትሪክት ቢሮ በአካል በመገኘት የቃለ-መጠይቅ ፈተና እንድትወስዱ እናሳውቃለን፡፡
ማሳሰቢያ፦ የቃለ-መጠይቅ ፈተናው የሚሰጠው ከስማችሁ ጎን በተጠቀሰው ሰዓት እና ቀን ብቻ ነው፡፡
ፀሐይ ባንክ
ለሁሉ!