የፕሮስቴት እጢ ማበጥ
በሽታው የሚገኝባቸው መንገዶች
ሀኪሙ የፕሮስቴት ዕጢ እብጠት መኖሩን እንዲሁም ዕብጠቱ በካንሰር ምክንያት ነው አይደለም የሚለውን የሚያውቀው
➡️የታካሚውን የህመሙ ታሪክ በመጠየቅ
➡️የተለያዩ አካላዊ ምርመራዎችን በማድረግ
➡️በመቀጠልም የላቦራቶሪና
➡️የአልትራሳውንድ ምርመራዎችን በማድረግ ነው፡፡
➡️እነዚህም፡ የሽኝንት ምርመራ፣ PSA ምርመራ፣ አልትራሳውንድ፣ ሲስቶዩሬትሮስኮፒ፣ ኤም አር አይ፣ ፕሮስቴት ባዮፕሲ ናቸው::
ተዘንአ አጠቃላይ ሆስፒታል
ⓉⓏⓃⒶ ⒼⒺⓃⒺⓇⒶⓁ ⒽⓄⓈⓅⒾⓉⒶⓁ
🌐 www.tznahospital.com
📩 info@tznahospital.com
➢ https://t.me/tznagh
📱+251911406042
☎️+2511 13711208
📍ጦርሃይሎች ቶታል ሶስት ቁጥር
📍map / ካርታ