የትርፍ አንጀት ብግነት/ቀስለት (Appendicitis)
ምልክቶቹ
በከፊል አሊያም በሙሉ የአንጀት መዘጋት በማስከተል የሆድ መነፋትን ጨምሮ አየር እና ሰገራ ማሳለፍን ሊዘጋ ይችላል እንዲሁም ወደ አጠቃላይ የሆድ እቃ ብግነት (peritonitis) ፣ መግል መቋጠር (abscess formation) እና የደም ውስጥ የባክቴሪያ ስርጭት ኢንፌክሽን (sepsis) በማድረስ ሕይወትን እስከመቅጠፍ ያደርሳል። በተለይም ደግሞ፡- ዕድሜያቸው የገፉ አዛውንቶች እንዲሁም በሕጻናት ላይ ትክክለኛውን ምልክት ማግኘት ከባድ ሊሆን ይችላል።
ተዘንአ አጠቃላይ ሆስፒታል
ⓉⓏⓃⒶ ⒼⒺⓃⒺⓇⒶⓁ ⒽⓄⓈⓅⒾⓉⒶⓁ
🌐 www.tznahospital.com
📩 info@tznahospital.com
➢ https://t.me/tznagh
📱+251911406042
☎️+2511 13711208
📍ጦርሃይሎች ቶታል ሶስት ቁጥር
📍map / ካርታ