የኩላሊት ጠጠር (Nephrolithiasis)
አጋላጭ ሁኔታዎች;
1-አመጋገብ;- ፈሳሽ በቂ አለመውሰድ, ኘሮቲን ያላቸውን ምግቦች ማዘውተር, የቫይታሚን A እጥረት
2- አካባቢያዊ ሁኔታ; ሞቃታማ አካባቢ መኖር
3-የተፈጥሮ የኩላሊት አሰራር ችግር (horse shoe kidney..)
4-ሌሎች የጤና ችግሮች ; የፓራታይሮይድ ሆርሞን መብዛት, ሪህ, chrones disease, ከልክ ያለፈ ውፍረት, የደም ግፊት,
5- መድሃኒቶቸ ; acyclovir, loop diuretics, glucocorticoides,
6- ከዚህ በፊት የኩላሊት ጠጠር ታሪክ ካለ
7-በቤተሰብ አባል ላይ የኩላሊት ጠጠር ታሪክ ካለ
8- የተለያዩ የጨጓራ ኦፕሬሽኖች
ተዘንአ አጠቃላይ ሆስፒታል
ⓉⓏⓃⒶ ⒼⒺⓃⒺⓇⒶⓁ ⒽⓄⓈⓅⒾⓉⒶⓁ
🌐 www.tznahospital.com
📩 info@tznahospital.com
➢ https://t.me/tznagh
📱+251911406042
☎️+2511 13711208
📍ጦርሃይሎች ቶታል ሶስት ቁጥር
📍map / ካርታ