የኩላሊት ጠጠር (Nephrolithiasis)
ምልክቶቹ;
የጎን ህመም (flank pain),
ወደእግር መሀለኛው
ክፍል የሚሄድ ሀይለኛ የጀርባ ህመም,
ማቅለሽለሽና ማስታወክ,
ሽንት ላይ ደም መታየት ወይም ቀለም መቀየር,
ጠጠሩ ወደታች ከወረደ ደሞ ሽንት ቶሎ ቶሎ መምጣት,
ሽንት ሲሸኑ ህመም እንዲሁም ሽንት ለመያዝ መቸገር ሊኖር ያችላል::
ከባድ የሆነ የኩላሊት ጠጠር ህመም (acute renal colic)
ሊያጋጥም ይችላል::
ተዘንአ አጠቃላይ ሆስፒታል
ⓉⓏⓃⒶ ⒼⒺⓃⒺⓇⒶⓁ ⒽⓄⓈⓅⒾⓉⒶⓁ
🌐 www.tznahospital.com
📩 info@tznahospital.com
➢ https://t.me/tznagh
📱+251911406042
☎️+2511 13711208
📍ጦርሃይሎች ቶታል ሶስት ቁጥር
📍map / ካርታ