የኩላሊት ጠጠር (Nephrolithiasis)
ህክምናው;
እንደ ጠጠሩ መጠን እና ቦታ ይለያያል
1 – የህመም ማስታገሻዎች
2- በቀን ከሁለት ሊትር በላይ ውሀ መጠጣት
3-የተለያዩ ጠጠር የሚያሙዋሙ እና የሽንት መውረጃ ትቦን ጡንቻዎች የሚያላሉ መድሀኒቶች;
4-የጠጠሩ መጠን ከፍ ያለ ከሆነ ደሞ በኦፕሬሽን ወይም በጨረር ማስወገድ
ተዘንአ አጠቃላይ ሆስፒታል
ⓉⓏⓃⒶ ⒼⒺⓃⒺⓇⒶⓁ ⒽⓄⓈⓅⒾⓉⒶⓁ
🌐 www.tznahospital.com
📩 info@tznahospital.com
➢ https://t.me/tznagh
📱+251911406042
☎️+2511 13711208
📍ጦርሃይሎች ቶታል ሶስት
📍map / ካርታ