የአንጀት መዘጋት
(INTESTINAL OBSTRUCTION)
የበሽታው ምልክቶች
1. ማቅለሽለሽ እና ማስታወክ
2. የሆድ ቁርጠት
3. ሰገራ እና አየር ለማስወጣት መቸገር (በከፊል ወይም ሙሉ በሙሉ)
4. የሆድ መወጠር
በቀጣይ......
በሽታው የሚታወቅባቸው መንገዶች እና የሚደረጉ ምርመራዎች
ተዘንአ አጠቃላይ ሆስፒታል
ⓉⓏⓃⒶ ⒼⒺⓃⒺⓇⒶⓁ ⒽⓄⓈⓅⒾⓉⒶⓁ
🌐 www.tznahospital.com
📩 info@tznahospital.com
➢ https://t.me/tznagh
📱+251911406042
☎️+2511 13711208
📍ጦርሃይሎች ቶታል ሶስት
📍map / ካርታ